Tag Archives: Development Bank of Ethiopia (DBE)

ሃገራችንን ሙልጭ አድረገው የጋጧት እየተዝናኑ፡ ሕወሃት የ210 ባለሃብቶችን ንብረት አገድኩ ይለናል መፍትሄ ይመስል!

10 Aug

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

አዲስ አበባ ነሃሴ 4፣ 2009 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከሰሞኑ በሙስና ተጠርጥረው ጉዳያቸው በሕግ እየታዩ ካሉ የመንግስት የሥራ ሀላፊዎች፣ ባለሀብቶችና ደላሎች ጋር ግንኙነት ያላቸው የ210 ግለሰቦችና ተቋማት ንብረት ታገደ።
Continue reading

የልማት ባንክ የተበላሸ ብድር መጠን ከ25 በመቶ በላይ መድረሱ ታወቀ

9 Aug

የአዘጋጁ አስተያየት:-

  “የልማት ባንክ የተበላሸ ብድር፣ ከጠቅላላው ብድርና ቅድሚያ ክፍያ አንፃር ወደ 9.2 በመቶ ለማውረድ ቢያቅድም ወደ 25 በመቶ አሻቅቧል”!
  ይላሉ የመንግሥት የፋይናንስ ድርጅቶች ኤጀንሲ ኃላፊ።

  በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ለኢትዮጵያ ዝሕብ የማይነገረው ነገር ግን ኪሣራው በልማት ባንኲ ላይ የደረሰው የሕወሃት ሰዎች ገንዘቡን እየዛቁ ለሕወሃት ሰዎች በጋምቤላ እርሻ ማስፋፋት ስም ውጭ ሃገር እንዲዝናኑበትና አንዳንዶቹም ቤት ስለሠሩበት መሆኑ ነው።

  ለምንድነው ሕውሃት ይህንን ዘረፋውን በሚሥጢር የያዘው? በዘሩ ስም የተደረገ ዘረፋ በመሆኑ ነው! ዕዳውን የኢትዮጵያ ሕዝብ በግብርና በሌሎች መልክ እየከፈለ ነው!

  የባንኩን መክሠር (25% non-performring loans – NPL) በሌሎች ምክንያቶች ለመሸፋፈን መሞከር፣ ነገ ተመልሶ እዚያው መዘፈቁ ስለማይቀር ዘረፋውን ለማስቀጠል የሚደረግ ጨካኝ የሃገር ሃብት ምዝበራ ዘዴ ነው!

  ይህ በሃገር ጠላቶች የሚፈጸመው ብልግና እስከመቼ ነው የሚቀጥለው?

============
 
Continue reading

በጋምቤላ የሕወሃቶች ዘረፋ ምክንያት የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከሥሮ አዲስ ካፒታል ቢሰጠውም፣ የብሔራዊ ባንኩ ገዥ አሁም ባንኩ አደጋ ላይ ነው ይላሉ!

4 May

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ከሰጠው ብድር መመለሱ የሚያጠራጥረው ገንዘብ ከተቀመጠው ገደብ በላይ መሆኑ ተነገረ።

በዓለም አቀፍ አሰራር መሰረት ንግድ ባንኮች ካበደሩት ገንዘብ ውስጥ መመለሱ አጠራጣሪ የሚሆነው፥ ከአምስት በመቶ በላይ እንዳይሆን ሲፈለግ የልማት ባንኮች ደግሞ ከ15 በመቶ እንዳይበልጥ ነው የሚፈለገው።
Continue reading

Development Bank of Ethiopia replaces its four vice-presidents

2 May

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 
The Development Bank of Ethiopia (DBE), the state policy financier, has replaced four of its vice presidents effective as of May 2, 2017.

Tadesse Hatiya, vice president of credit management, Teka Yibrah, vice president of corporate services, Almaz Tilahun, vice president of finance & banking management and Dereje Awgichew, vice president of project financing, are the VPs who lost their positions.
Continue reading

ESAT latest news –                       TPLF senior military members rob Ethiopia and run away abroad

20 Feb

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 
Could they be extradited to Ethiopia to face justice, or TPLF sabotage the extradition processes?

Continue reading

Gambella land grab breeds TPLF lawlessness & corruption; DBE & its ponzi scheme at the centre of it!

15 Feb

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 


 

Related:

  ambella’s failed commercial agriculture & Tigrean investors; TPLF nepotism, lawlessness & corruption; Sebhat Nega rooting for Tigrean land grabbers: Unequal Ethiopianity is the challenge in 2017 (Part I)

  ተጠያቂነት ያላስከተለው የሕወሃት ዘረኝነትና የኢትዮጵያ ፖንዚ ፖለቲካዊ ኤኮኖሚው የተለያዩ መገለጫዎች

 

What a mess at DBE! Boils down to TPLF’s inefficient use of bank’s resources to beneift TPLF members

11 Jan

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
by Addis Fortune, DBE Second Thoughts On Else Foreclosure
 
DBE seeks nearly one billion birr loan go up in smoke.

The Development Bank of Ethiopia (DBE) is reviewing its selling price for the foreclosed textile company, Else Addis Industrial Development Plc. The bank had foreclosed on Else with the negotiation price of 729 million Br last week after the Turkish owners abandoned the factory and left the country with unpaid loans from the DBEof 900 million Br.
Continue reading

የጋምቤላ ሠፋፊ እርሻዎችና በንግድ ባንክ ለቢሊየን ብሮች ደብዛ መጥፋት ተጠያቂ የሆኑት የባንኩ ተሰናባች ፕሬዝዳንት ለምን አልተጠየቁም? የኢሕአዴግ ካድሬዎች ስለድርጅቱ ዘራፊነት በግልጽ እያነሱ ነው!

4 Jan

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 

ዋዜማ ራዲዮ-ባለፈው ሣምንት ሰኞ ማምሻውን በኢሕአዴግ የአዲስ አበባ ጽሕፈት ቤት የተደረገ የከፍተኛና መካከለኛ ካድሬዎች ዉይይት ላይ ተጠያቂነት አለመኖር በሕዝብ ላይ እየፈጠረ ስላለው ቅሬታ ተወስቷል፡፡ በዚህ ዉይይት የልማት ባንክ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ለሕግ አለመቅረባቸው እንደ አንድ ጉልህ ማሳያ መነሳቱ የተነገረ ሲኾን ሕዝብ በጥልቅ ተሀድሷችን ላይ እምነት እንዲያጣ ከሚያደርጉ ተግባሮች አንዱ እንዲህ አይነቱ የተጠያቂነት አለመኖር እንደሆነም ተብራርቷል፡፡
Continue reading

%d bloggers like this: