Tag Archives: Ermias Legesse

የአዲስ አበባ ማስተር ፕላንና የመሬት ዘረፋው መጠቃቀስ!

27 Jan

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 

 

አስፈሪው፣ አሳሳቢውና አሳፋሪው የሕወሃት መሬት ዘረፋ ሥርወ መሠረትና ዓላማዎች!                                                                                   – መደመጥ ያለበት የአዋቂዎች ሃቀኛ ምሥክርነት!

27 Dec

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)


 

የዘረፋው ግንባር ቀደም ተዋንያን!

        አንደኛ   መለስ ዜናዊ

        ሁለተኛ   ዐባይ ፀሐዬ

        ሶስተኛ   ዓሊ አብዶ

        አራተኛ   አረከበ ዕቁባይ

        አምስተኛ   ኃይለማርያም ደሣለኝ

        ስደስተኛ   መኩሪያ ኃይሌ

        ሰባተኛ   አያት ሪል ስቴት


=======000=======

(ሌሎችም ታዋቂ ዘራፊዎችና አዘራፊዎች ስሞች እንደተገኙ በዚህ ሊስት ውስጥ ማካተታችንን እንቀጥላለን)
 

Ermias Legesse continues to expose TPLF regime’s political deceits (Part II)

7 Nov

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)


Credit: ethiomedia.com

ኤርምያስ ለገሠ ከሲያትል የሕወሃትን መሠሪነት በሠፊው እያጋለጠ ነው

3 Nov

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

[Credit: Ethiomedia]

ምጽዓት – መስፍን ወልደ ማርያም

25 Oct

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

በግዞትም ቤት አደባባይ ታስሮ ሳለ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል ወደኤርምያስ መጣ፡– ሂድ ለኢትዮጵያዊውም ለአቤሜሌክ እንዲህ በለው፤ — የእሥራኤል አምላክ የሠራዊት ጌታ፣ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤- እነሆ ለበጎነት ሳይሆን ለክፋት ቃሌን በዚህች ከተማ ላይ አመጣለሁ፤ በዚያም ቀን በፊትህ ይፈጸማል፤ በዚያ ቀን አድንሃለሁ፤ ይላል እግዚአብሔር፤ በምትፈራቸው ሰዎች እጅ አልሰጥህም፤ ፈጽሜ አድንሃለሁ፤ ነፍስህም እንደምርኮ ትሆንልሃለች እንጂ በሰይፍ አትወድቅም፤ በበእኔ ታምነሃልና ይላል እግዚአብሔር፡፡ ትንቢተ ኤርምያስ 39/15-18
Continue reading

በኢትዮጵያ ለዘረፋውና አመራር ወንጀለኝነት ሕወሃት ለሠልጣኞች የችግሩ ምንጭ ‘ጸረ-ስላም’ ኃይሎች ናቸው ይላል – ውስጥ አዋቂው ‘የመለስ ትሩፋቶች’ ግን ሕወሃቶች አሁንም ሃገሪቱን ለመጋጥና መገሽለጥ ዝግጅት ላይ እንደሆኑ ገሃድ ያደርጋል

3 Sep

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

ነሃሴ ፳፯ ቀን ፳፻፮ ዓ/ም (ኢሳት ዜና):-ለሁለት ሣምንታት ለዩኒቨርሲቲ አዲስና ነባር ተማሪዎች ሲሰጥ የነበረው የመጀመሪያ ዙር አስገዳጅ ሥልጠና የፊታችን ቅዳሜ የሚጠናቀቅ ሲሆን ሁለተኛው ዙር ሥልጠና ወዲያውኑ ለመቀጠል ትምህርት ሚኒስቴር መዘጋጀቱን መረጃዎች ጠቁመዋል።
Continue reading

%d bloggers like this: