Tag Archives: ethnic conflict

ሪፖርተር: የፓርላማ አባላትን በቁጭት ያንገበገበው የኦሮሚያና የሶማሌ ግጭት ሪፖርት!

7 Jan

የአዘጋጁ አስተያየት:

  ይህ ግጭት መነሻው በሕዝቦች መካከል የተፈጠረ አለመሆኑን ከተፈናቀለው ሕዝብ በሚሰጥ አስተያየት መረዳት ተችሏል፡፡ ጉዳቱ እንዳይሰፋ የተከላከሉ፣ በመፈናቀል ላይም አብሮነትን የመረጡና አንድ ላይ ቀዬአቸውን ለቀው የወጡ የተለያዩ የብሔር ጥንዶች እንዳሉ ተረጋግጧል፡፡ ስለዚህ መንስዔው የኪራይ ሰብሳቢው (ጥገኛው) ፍላጎት፣ ሕዝቡን ሳይሆን መሬትን መሠረት ያደረገ ስግብግብ አጀንዳ መሆኑ አሻሚ አይደለም ተብሏል፡፡

  ሪፖርተር ዘገባውን ሲያጠቃልል፡ “ይህ ግጭት መነሻው በሕዝቦች መካከል የተፈጠረ አለመሆኑን ከተፈናቀለው ሕዝብ በሚሰጥ አስተያየት መረዳት ተችሏል፡፡ ጉዳቱ እንዳይሰፋ የተከላከሉ፣ በመፈናቀል ላይም አብሮነትን የመረጡና አንድ ላይ ቀዬአቸውን ለቀው የወጡ የተለያዩ የብሔር ጥንዶች እንዳሉ ተረጋግጧል፡፡ ስለዚህ መንስዔው የኪራይ ሰብሳቢው (ጥገኛው) ፍላጎት፣ ሕዝቡን ሳይሆን መሬትን መሠረት ያደረገ ስግብግብ አጀንዳ መሆኑ አሻሚ አይደለም ተብሏል፡፡” ይላል።

  የኢትዮጵያ ሕዝብ የሚያውቀውም የተገነዘበውም ይህንኑ ነው።

  ነገር ግን የሕወሃት ባለጌዎች የራሳቸውን ጥቅም ያስከበሩ መስሏቸው፡ ግጭቱን እንዲያጣራ የተዋቀረው የሱፐርቪዥን ቡድን በአካባቢው በነበረበት ወቅትና ሪፖርቱ በሚዘጋጅበት ወቅት፣ በሕወሃት የሚተዳደሩት ዘጋቢዎች፣ አምዶች፣ ብሎጎችና የዛሚ ራዲዮ የኦሮሚያን ተወላጆችና የክልሉን አመራር ወንጀለኛ ለማድረግ ክፍተኛ ዘመቻ ሲያካሄዱ ከርመዋል።

  ለምሣሌም ያህል አይጋ የሚከተለውን አወጥቷል —ለሶማሌውክልል ቀዋስ መሪ ድጋፉን ፣እማበርከት (http://aigaforum.com/interviews/Exclusive-Interview-with-Ethio-Somali-President-Abdi-Mohammed.php)፣ ሚሚ ስብሃቱም የድርሻዋን አድላለች፡ (https://www.google.fi/url?sa=t&rct=j&q=&esrc=s&source=web&cd=1&cad=rja&uact=8&ved=0ahUKEwiZosLwiMbYAhWCHJoKHduxDvEQtwIIKDAA&url=https%3A%2F%2Fwww.youtube.com%2Fwatch%3Fv%3DtRlXxKp8RKw&usg=AOvVaw18ygMYoGCEw5xYJZFL9Eni)

  ቀድሞውንስ በግድያዎቹና ማፈናቀሉ የሕወሃት እጅ ከሌለበት፣ ለምንድነው ሕወሃቶች በዜጎቻችን ደም እጃቸውን ማጠብን የመረጡት? ይህ ወንጀል፣ በብዙ መልኩ ገና ረዘም ላለ ጊዜ ብዙ ኢትዮጵያውያንን ሊያስቆጣ እንደሚችል ጥርጥር የለንም!

================
Continue reading

በፈረንጆች ዓመት ፍጻሜ ላይ ኢትዮጵያ ውስጥ ሕወሃትን ተቃውሞ ቀጥሏል! ተማሪዎችን በእሥራትና በማስፈራራት ወደ ትምህርት እንዲመለሱ ግፊት ቢደረግም አልተሳካም! ሕወሃት ለምን እንዲህ ተጠላ?

30 Dec

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 


 

ተዛማጅ:

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ግጭት እንዲፈጠር ያደረጉ አካላት በህግ ተጠያቂ ይደረጋሉ- ዶ/ር ጥላዬ ጌቴ
 

‘ጆሮ ጠቢው’ ጌታቸው አሰፋ ኦሕዴዶችን ለማስፈራራት የድምፅ ቅጅ ማስረጃ አለኝ ብሎ የደብረጽዮን ሕወሃት ሥራ አስፈጻሚ (ፖሊትቢሮ) ስብሰባ ላይ የማስፈራራት ሥራ እንዲሠራ ሕወሃት ሁኔታውን አመቻቸለት!

29 Dec

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 

 
A MUST-WATCH!
 

Why is Intelligence Chief Getachew Asefa in the EPRDF Executive Council?

How do Ethiopia’s Western allies see this TPLF use of force further endanger prospects of democracy in Ethiopia?
 

Statement by the EU Spokesperson on the situation in Ethiopia

20 Dec

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
EU External Action
 
Recurring reports of violence in several universities and clashes in different parts of Ethiopia are deeply worrying, in particular as regards their increasingly ethnic nature. This includes the recent incidents in Oromia-Somali regions, causing many casualties and the destruction of properties. The European Union extends its condolences to the families of the victims.

It is essential that independent investigations on all acts of violence are conducted. The setting up by Ethiopian Prime Minister Hailemariam Desalegn of a task force to investigate the most recent killings is a welcome step. All sides, including regional and federal police forces, should show restraint to ensure full protection and safety of all citizens.

The conflict resolution mechanisms enshrined in the Constitution should be activated swiftly in order to allow for a peaceful settlement of the issues.

We remain convinced that only an inclusive political dialogue with all stakeholders will address the grievances of the population in a peaceful and constructive manner.
 

ሕወሃት በጨለንቆ (ኦሮሚያ) በሰላማዊ ኦሮሞች ላይ የፈጸመው ጭፍጨፋ ሃገሪቱን ወደ አደጋ መግፋቱን አስመልክቶ የተደረገ ውይይት!

17 Dec

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 

 

ተዛማጅ:

  ሕወሃት የሥልጣን ዘመኑን ለማራዘም በጋዱሎ ኦሮሚያ ክልል ወስጥ ባሉ የሶማሌ ተወላጆች ላይ ከፍተኛ ጭፍጨፋ አካሄደ!

  US Statement Following Deaths at Chelenko and Universities

 

ክልል 5 ሕወሃትን ማጋለጡ/ማንጓጠጡ? የሶማሌ ክልል አስተዳደር ከፊዴራል መንግሥት ቁጥጥር ውጭ በመሆን ግጭቶች ማጫሩና ማካሄዱን መቀጠሉን ፌደራል መንግሥቱ ባልተጠበቀ ሁኔታ አመነ!

27 Nov

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 
ግጭት ላይ የተሳተፉ አካላትን በቁጥጥር ማዋል ላይ በኦሮሚያና ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች በተመሳሳይ ደረጃ እየተሰራ እይደለም

አዲስ አበባ፣ ህዳር 17፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኦሮሚያና ኢትዮጵያ ሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ ላይ በተከሰተው ግጭት ላይ የተሳተፉ ተጠርጣሪዎችን በቁጥጥር በማዋል በሁለቱ ክልሎች በተመሳሳይ ደረጃ እየተሰራ አንዳልሆነ መገምገሙን የመንግስት ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ፅፈት ቤት ሃላፊ ሚኒስትር ዶክተር ነገሪ ሌንጮ ተናገሩ።

የፌደራል እና አርብቶ አደር ልማት ጎዳዮች ሚኒስቴር ጨምሮ ዘጠኝ የፌደራል መስሪያ ቤቶች የተካተቱበት ግብረ ሃይል ትናንት በምከትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ሰብሳቢነት የእስካሁኑን ስራ ገምግሟል።
Continue reading

“ወቅታዊ የሃገራችንን ሁኔታ ትንታኔ መሠረት ያደረገ የፀጥታ ዕቅድ”

13 Nov

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

በብሔራዊ ደኅንነት ም/ቤት ላይ ባለፈው አርብ ኅዳር 10/2017 በተካሄደው በጠ/ሚ/ ኃይለማርያም ደሣለኝ በተመራ ስብሰባ ላይ በደኅንነት አካሎች የተዘጋጀው የሚከተለው ጥናት ቀርቦ ነው፣ Addis Standard እንደዘገበው፣ ያለ አባሪ ሕግ ሌላው ሃገሪቱ የምትታፈንበት ገደብ ገደብ የሌለበት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የታወጀው።

ዝርዝሩን ከመወያያ ጥናቱ ይመልከቱ

Related:

Document presented at TPLF-run National Security Council meeting reveals Ethiopia facing alarming multi-front crisis!
 

Document presented at TPLF-run National Security Council meeting reveals Ethiopia facing alarming multi-front crisis!

12 Nov

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
by Addis Standard
 

  Major points discussed in the document include:

  *   The country’s federal system is facing imminent threat
  *   Security breakdown contributing to rising public anxiety
  *   Immeasurable human and material cost caused by           recent conflicts
  *   Absence of rule of law prevalent
  *   Security crisis negatively impacting the economy
  *   Diminishing foreign aid due to human rights related            concerns
  *   Crippling effect on the tourism industry as well as               hurting the country’s image
  *   Security crisis curtailing the ability of the security               establishment to discharge its constitutional
  Continue reading

%d bloggers like this: