Tag Archives: ethnic problems

ኢትዮጵያ በመስቀለኛ መንገድ ላይ?

13 Oct

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
BBC አማርኛ
 

“ሥርዓቱ ይሆናል እንጂ አገር አትበታተንም”

“ራስን በራስ የማስተዳደር መብት አልተሰጠም፤ አሁንም ለይምሰል ነው እንጂ ለሥርዓቱ ታማኝ የሆኑ ሰዎች ከላይ በማስቀመጥ በተዘዋዋሪ አሃዳዊ በሆነ መልኩ በጠመንጃ የሚተዳደሩበት ሥርዓት ነው።”

 — የመድረክ ምክትል ሊቀ-መንበርና የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ሙላቱ ገመቹ

“ስልጣን አሁንም በማዕከላዊው መንግሥት ቁጥጥር ስር ነው፤ ፌደራል መንግሥቱ ስልጣንንም ሆነ ሀብትን በቁጥጥር ስር አድርጎ ለማከፋፈልም ሆነ በጋራ ለመጠቀም ዝግጁ አይደለም። ይኼ አካሄድ ደግሞ ለሥርዓቱ ትልቅ ጠንቅ ነው፡፡ የአንድን አገር ህልውና ለመጠበቅ ኃይል ብቻውን በቂ አይደለም።”

 — ጆን ማርካኪስ

“ኢህአዴግ ‘ትምክህተኞችና ጠባቦች’ እያለ በጠላትነት የሚፈርጃቸው ወገኖች ጊዜና ፋታ እየጠበቁ ጥያቄ ማንሳታቸውን አያቆሙም…ችግሩም ያለው ከጠያቂዎቹ አይደለም፤ ከመላሹ እንጂ።”

 — ጀነራል አበበ ተክለሃይማኖት (ጆቤ)
Continue reading

TPLF throws every young man to prison & its Prison Commission says it’s unable to feed detainees

21 Apr

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 
ESAT News (April 20, 2017) The Amhara region prison commission says it is unable to feed and provide medical services to the over 66,000 prisoners under its custody and called on authorities to seek solutions to the dwindling resources to take care of the prisoners.
Continue reading

የውጭ ኩባንያዎች በስኳር ፕሮጀክቶች ለመሳተፍ ፍላጎት አሳዩ ይላል ሪፖርተር! ዜጎች እንዳያመርቱ በዘራቸው ምክንያት ሕወሃት አደናቃፊ ሆነ፤አሁን ግንባሩ ከባዕዳን ጋር ኢትዮጵያን ሊቦጠቡጥ ነው!

11 Jan

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
በሪፖርተር
 

ለረዥም ዓመታት የተጓተቱና ከተያዘላቸው በጀት በላይ የበሉ ስኳር ፕሮጀክቶችን ለመታደግ፣ መንግሥት በሽርክና መሥራት ለሚፈልጉ ኩባንያዎች ባቀረበው ግብዣ በርካታ ዓለም አቀፍ ኩባንያዎች ፍላጎታቸውን አሳዩ፡፡

ከአፍሪካ፣ ከአውሮፓና ከሩቅ ምሥራቅ አገሮች የመጡ በርካታ ኩባንያዎች ከመንግሥት ጋር በሽርክና ኢንቨስት ለማድረግ ጥያቄ እያቀረቡ፣ የመግባቢያ ሰነድ እየተፈራረሙና ዝርዝር ጥናቶችንም ማካሄድ መጀመራቸውን ምንጮች ለሪፖርተር ገልጸዋል፡፡
Continue reading

BEARING THE BRUNT:         Ethiopia’s crisis is a result of decades of land disputes and ethnic power battles

31 Oct
Bracing for the future. (Reuters/Tiksa Negeri)

Bracing for the future. (Reuters/Tiksa Negeri)

“The unrest has triggered a collapse in tourism, even though Ethiopia was voted the world’s best tourism destination in 2015. Analysts say investors will also need to see indications of long-lasting reforms before they commit to new ventures. The unrest is also dividing the country with Tigrayans being held collectively responsible for the ubiquity of TPLF dominance.”

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
by Abdi Latif Dahir
 
When anti-government protests rocked Gondar city in northern Ethiopia in July, ethnic Tigrayans living in the Amhara region started fleeing. For a quarter of a century, the Tigrayans, who make up only 6% of the country’s over 100 million population, have enjoyed disproportionate influence and representation in government.

But as the latest wave of protests intensified, ordinary Tigrayans in the Amhara region were now reportedly saying that their homes and businesses were being attacked because of their perceived affiliation with the government. The protests, which started in Nov. 2015, were largely fronted by the Oromo and Amhara communities, and the ruling party was yet to budge on both communities’ demands for expanded political, economic and human rights.
Continue reading

HRW says death toll in Ethiopia protests rises to 75

19 Dec

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

Like elsewhere on the continent transitioning from stability and high economic growth to a shared prosperity in an open democracy proving difficult.

Students protest about land grab and denial of human and civil rights (mail & guardian picture)

Students protest about land grab and denial of human and civil rights (mail & guardian picture)

AT LEAST 75 people have been killed in Ethiopia after police and military forces fired on demonstrators, pressure group Human Rights Watch said Friday, significantly more than the five deaths the government acknowledges.
Continue reading

ለምንድነው የሃገራችን ባለሥልጣኖች ባለጌ ሆነው ሕዝቡን ማዋረድ መብታቸው ወይንም የሥልጡንነታችው ምልክት የሚመስላቸው? ደኢህዴን ከላይ እስከታች በመረጃ ሲጋለጥ – መደመጥ ያለበት!

27 Aug

በከፍያለው ገብረመድኅን – The Ethiopia Observatory (TEO)

ከኢሣት የተገኘው ዜና እንደሚያመለክተው፣ በታደለ ቱፋ የተጻፈውን የጋሞን ህዝብ ማንነት የሚያንቋሽሸውን መጽሃፍ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ተብየው የሚመመራው የደቡብ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ከፍተኛ አመራሮች የገንዘብ ደጋፍ በማድረግ አስጽፈውታል በሚል ምክንያት፣ በአርባ ምንጭና በተለያዩ የጋሞ ወረዳዎች የተቃውሞ ሰለፎች መደረጋቸውን ተከትሎ፣ በከፍተኛ አመራሩ እና በታች አመራሩ መካከል ያለው አለመግባባት ይፋ ሆኗል።
Continue reading

%d bloggers like this: