Tag Archives: getachew assefa

ሕወሃት በጌታቸው አስፋ ላይ ብዙ የዘረፋ መረጃ እንዳለውና ድርጅቱም ብዙ ኢትዮጵያውያንን ማስጨፍጨፉን መከላከያው ጄኔራል ሳሞራ ዩኑስ ለጠ/ሚሩ መጻፋቸው ተዘግቧል

7 Jan

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 

 

የሕወሃት ማፍያዎች የመጨረሻ ጉዞ:        የደኅንነቱ መሥሪያ ቤት ከመከላከያ ጋር በተያያዘው የሥልጣን ትግል ፌደራል ፖሊስ በተጠንቀቅ እንዲቆም ትዕዛዝ ደረሰው!

10 Dec

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
by Adjama Dejene
 

በጌታቸው አሰፋ የሚመራው የደኅንነቱ ዋና መሥሪያ ቤት ባስተላለፈው መመሪያ መሠረት የፌደራል ፖሊስ ከደህንነቱ የሚወርድለትን ማንኛውም ትዕዛዝ ለመፈጸም የሚያስችለውን የተጠንቀቅ ትዕዛዝ እንደወረደለት ከፌደራል ፖሊስ የተገኘ መረጃ ያመለክታል።

በደኅንነቱና በመከላከያ ባለው ቅራኔ ምክንያት የደኅንነቱ ዋና መሥሪያ ቤት በጄነራል ሳሞራ ትእዛዝ፤ መከላከያው እርምጃ ሊወስድ ይችላል የሚል የሥጋት ትንተና አቅርቧል።
Continue reading

“የኢትዮጵያ ሕዝብ፡ ብሄር ብሄረሰቦች ለምንድነው የሚጠሉን?”: የሕወሃት አመራሮች በዲሲ ከትግራዊ አባሎቻቸው ጋር ያደረጉት ምሥጢራዊ ውይይት ላይ የተነሳ የትግራዊያን ጥያቄ

14 Aug

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

ሁለቱ የሕወሃት አወያዮች፣ ማለትም የትግራይ ፕሬዚደንት ባለቤት ወ/ሮ ትርፉ ኪዳነማርያምና አቶ ዳንኤል አሰፋ፡ (በተግባር የኢትዮጵያ አስተዳዳሪ የሆኑት የደህንነቱ ኃላፊ የአቶ ጌታቸው አሰፋ ወንድም ሲሆኑ)፡ እነርሱም ትግራውያን ተስፋ እንዳይቆርጡ እነርሱን በመደገፍ አንድነታቸውን እንዲያጠናከሩ ለማበራታት መሆኑ፡ ለኢሣት ከተላከው የተቀዳ መልዕክት መገንዘብ ይቻላል!
Continue reading

%d bloggers like this: