Tag Archives: Gondar

“ሊመጣ ያለው ጥፋት ያሠጋናል”

12 Apr

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

 

የዓለም አቀፍ የኢትዮጵያዊያን ትብብር ለፍትኅ መ ግ ለጫ

 

ሚያዝያ 1 ቀን 2012

ሊመጣ ያለው ጥፋት ያሰጋናል በሚል ርዕስ ኢሰመጉ (የኢትዮጵያ ሰባዊ መብት ጉባዔ) ባለፈው የካቲት ወር 2012 ዓመተ ምህረት በርዕሰ አንቀጹ ላይ ለሰጠው መግለጫ የተጠቀመበት ርዕስ ነበር ፡፡

በዚህም ሊመጣ ያለው ጥፋት ያሰጋናል በሚል የሀገራችንን አደገኛ ጊዜያዊ ሁኔታ አስመልክቶ ሰፋያለ ማብራሪያ ሰጥቷል፡፡

ዝቅ ብሎም ያለፈው ወርሃ የካቲት በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ብዙ ታሪካዊ ገድሎች የታዩበት ወር እንደነበር ያስረዳል፡፡

በየካቲት ወር ከደረሰው አሰቃቂ የህዝብ እልቂት ተብሎ በታሪክ የተመዘገበው ፋሽስት ጣልያን በወረሃ የካቲት 12 ቀን በአንድ ጀምበር ከ30 ሺህ በላይ ንጹሃን የኢትዮጵያ ዜጎች በአሰቃቂ ሁኔታ ያለቁበት ሲሆን ከዚህ በባሰ መልኩ የህዝብ እልቂት ሊያስከትል የሚችል ፋሽስታዊ አዝማሚያ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ እየተስተዋለ ነው በማለት ስጋቱን ያብራራል፡፡

ይህንን እውነተኛ ስጋት ዓለም አቀፍ የኢትዮጵያዉን ትብብር ለፍትኅ የምንጋራው እና ይመጣል ብቻ ሳይሆን አሁን ባለንበት ዘመን እየተፈጸመ መሆኑን በአንክሮ እየገለጽን ፤ ሀገራችን ወደለየለት ዘርን ማእከል ያደረገ እልቂት ውስጥ እየገባን እንደሆነ ብዙ ማስረጃዎች ይጠቁማሉ ፡፡

ለዚህ በግንባር ቀደምትነት በጽንፈኞች ኢላማ ቀለበት ውስጥ የገባው በኢትዮጵያውነቱ የማያወላውል አቋም ያለው የአማራው ማኅበረሰብ እና የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ እንደሆኑ ምስክር የሚያስፈልገው ጉዳይ አይሆነም።

ኢትዮጵያ በታሪኳ በመቶዎች የሚቆጠሩ ጦርነቶችን አስተናግዳለች ፤ በእነዚህ ጦርነቶች ሁሉ በኢትዮጵያውያን ሆንተብሎ የተቀሰቀሱ ሳይሆን ከውስጥና ከውጭ ጠላቶችዋ የተቀነባበረ መሆኑ ነው ፤ በነዚህም ጦርነቶች ሁሉ ጠላቶቹን በድል አድራጊነት አሳፍራ መልሳለች ፡፡

በአሁኑ ዘመን ግን ልዩ የሚያደርገው ከአብራኳ የወጡ ዘረኞች ፤ በቀደመው የጋራ ታሪካችን ውስጥ ጉድፍ እጅ ያላቸው ከሃዲዎች እና የባንዳ ልጆች ፤ ከውጭ ጠላቶቻችን ጋር በመታገዝ የተረት ተረት ታሪክ ፈጥረው ህዝብን በህዝብ ላይ በማነሳሳት ብሎም ሀገርን የመናድ ሴራ በሰፊው ተያይዘዉታል ። ይህ በግልጽ የሚታይ ሽብርና ግድያ

ሥሙ በግልጽ እንደሚያሳየው በኢትዮጵያ ውስጥ ፍትህ እንዲሰፍን የሚሰራ ፤ ከዚህ በፊት ዛሬ ወይም ነገ ፍትህ ሲጓደል ለኢትዮጵያ መንግሥትና ህዝብ እንዲሁም ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የማሳየት እና የተጓደለው ፍትኅ አስተማማኝ በሆነ መልኩ እንዲሟላ የሚሰራ አትራፊ ያልሆነ ድርጅት ነው ።

Continue reading

Ethiopian protests continue, defying TPLF’s repressive martial law

21 Feb

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 


 

Related:

Defence Minister Siraj Fergesa issues as chair of Command Post details of SOE
 

Latest grenade attack in northern Ethiopia claims lives, including injuries to foreign national

2 May

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 
ኢሳት (ሚያዚያ 23 ፥ 2009) የብሪታኒያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባለፈው ሳምንት በጎንደር ከተማ ደርሶ በነበረው የእጅ ቦምብ ፍንዳታ አንድ የውጭ ሃገር ዜጋን ጨምሮ አምስት ሰዎች መጎዳታቸውን ሰኞ ይፋ አድርጓል። ይሁንና የብሪታኒያ መንግስት ጉዳት የደረሰበትን የውጭ ዜጋ ማንነት ከመግለጽ የተቆጠበ ሲሆን ዜጎቹ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ባሰራጨው የጉዞ ማሳሰቢያ አመልክቷል።
 
Continue reading

US issues warning after Ethiopia grenade attacks

27 Apr

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
By AFP
 
The United States issued a warning Thursday to its citizens about travelling to a popular tourist region in Ethiopia after a string of grenade attacks targeting hotels and homes.

The US embassy in Addis Ababa said there had been four grenade blasts this month in Gondar, a city in the north known for its ancient castles.
Continue reading

አያሌ የሕወሃት ወታደሮች ተገደሉ፤15 ተማርከዋል – ዜና_ከፋኝ

28 Feb

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
በ#ጃን_ስዮም(ቀኘው)  
በታጋይ #ፈጣንና በታጋይ #ፈቃዴ_ጎባው የተመራው የከፋኝ ጦር ከወያኔ ወታደሮች ጋር #አርማጭሆ #ኪሻ ምትባል ከተማ ላይ በተደረገው ውግያ ቦታው የነበረው የወያኔ ኃይል ሙሉ ለሙሉ ተደምስሶአል። በጀግኖቹ የተመራው የከፋኝ ጦርም ኪሻ የተባለችውን ከተማ ለሰዓታት ተቆጣጥሮ የነበረ ሲሆን በተደረገው ውግያም 15 የአገዛዙ ወታደሮች ተማርከዋል።
#Amhara_Resistance
/Yirgalem Ambachew
 

KefagnForces, commanded by #FighterFetan and #FighterFekadeGobaw, had yesaterday undertaken military operations at Kisha town, in Armacheho; they claim destroying TPLF force in the area, according to KefagnNews.

Without indicating the number of those they killed from the TPLF forces, the KefagnForce has released information that TPLF forces were totally annihilated.

The force had temporarily taken control of Kisha town for several hours.

The news report has also announced capturing 15 TPLF fighters.

‘Kefagn’ in Amharic means, ‘I am embittered’, ‘I have had enough’!
 

Gondar judges threaten to go on strike protesting TPLF abducting one of their own from his bench

23 Feb

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

Angered by the kidnapping of Judge Benyam Yohannes from his court last week, Gondar judges have given warning to the TPLF regime that they would go on strike unless their colleague is set free, according to Gulilat Dejene’s news flash from the area on social media.
Continue reading

TPLF & the law:                               Judge in Gondar abducted by TPLF security while presiding over court business

21 Feb

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

Social media from Gondar report that Judge Benyam Yohannes was abducted Tuesday from within his court by TPLF security force, while hearing witness testimonies in the case against Col Demeke Zewdu, according to a news flash by Ayalew Menber.

The judge is reported to be locked in Gondar Police Station One.
Continue reading

13 የሃይማኖት አባቶችና ካህናት አርበኞች ግንቦት 7ትን ተቀላቅለው ሕዝብን ማስተባበር ጀመሩ!

19 Nov

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 
ኅዳር ፰ ቀን ፳፻፱ ዓ/ም (ኢሳት ዜና):- በዋልድባ ገዳም እና በተለያዩ ቤተክርስቲያኖች ሲያገለግሉ የነበሩ 13ቱ አባቶች ወደ በረሃ ለመውረድ የወሰኑት አገዛዙ በህዝብ ላይ የሚያደርሰውን ግፍ እያዩ ዝም ለማለት ኅሊናቸውና ሃይማኖታቸው ስላልፈቀደ መሆኑን ተናግረዋል።

ጠመንጃ ይዘን ባንዋጋም፣ በረሃ ወርደን ሕዝቡ ለነጻነቱ እንዲነሳ እየቀሰቀስነው ነው ያሉት አባቶች፣ በረሃ ውስጥ ከአርበኞች ግንቦት7 አደራጆች ጋር ከተገናኙ በሁዋላ የኢትዮጵያ ወጣት ትግሉን እንዲቀላቀል ትምህርት በመስጠት ላይ መሆናቸውንም ገልጸዋል።

ከአርበኞች ግንቦት7 መሪ ከፕ/ር ብርሃኑ ነጋና ከሌሎችም የድርጅቱ መሪዎች ጋር በቅርበት በመነጋገር በአካባቢው የተጀመረው ትግል ዳር እንዲደርስ የበኩላቸውን እየተወጡ መሆኑንም አባቶቹ ተናግረዋል። የአርማጭሆና የአካባቢው ሕዝብ ከጎናችን ተሰልፎ ድጋፉን እየሰጠን ነው የሚሉት ሌላ አባት፣ መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ እየተቀጣጠለ የመጣውን ትግል ተቀላቅሎ የአገዛዙን ዕድሜ እንዲያሳጥር መልዕክት አስተላልፈዋል።

እኝህ አባት ጳጳሳትና መነኮሳት ሌላውም እንደየስጦታው ተነስቶ ይህን አሸባሪ አገዛዝ ሊያስወግደው ይገባል ብለዋል።

አባቶቹ ቀደም ብለው በሰሜን ጎንደር ሲካሄድ የነበረውን ሕዝባዊ ተቃውሞ ሲያስተባባሩ እንደነበር ይታወቃል።
 

ተዛማጅ:

ጠ/ሚ ኃይለማርያም በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ምክንያት እነርሱ አሸንፈው ወደ ተለመደው የልማት ሥር መመለሳቸውን ቅዳሜ ገለጹ – ምኞት ይሁን ቅዠት ሕዝቡ ግን ከእርሳቸው በተሻለ ሁኔታ እየተገነዘበ እየታዘባቸው ነው!
 

በአማራ ክልል እራሳቸውን ባደራጁ ወጣት ግብረ ሃይሎች የተላከ መልክት
 

%d bloggers like this: