Tag Archives: good governance

ጠቅላይ ሚኒስትር: ዐቢይ አሕመድ፡     “አዲስ አበባ ለዓለምም ትበቃለች…ይህችን ታላቅ ሃገር ለመካፋፈል፥ ለመበተን ከሚተጉት ጋር ከመትጋት የዚህችን ሃገር አንድነት መጠበቅ በየትኛውም ቅጽበት ማለፍ ኩራት መሆኑን ልገልጽላችሁ ፈልጋለሁ!”

3 Mar

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

 

 

ተዛማጅ፡

ሰብዓዊነትን ቀላቅሎ ተጨማሪ ሚሊዮን ድምጽ ለማፈስ፣ ኦዲፒ ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ ኦሮሞችን በአዲስ አበባና ዙሪያዋ በቋሚነት ለማሥፈር ግንባታ አስጀመረ!

 

አዲስ አበባ ነዋሪ ሊያውቀው የሚገባ ታ

 

የኦዴፓ ክንብንብ ሲወርድ 

 

 

በከፍተኛ የፖለቲካ አመራሩ አካባቢ ያለ ችግር ካልተፈታ መልካም አስተዳደርን ማስፈን ፈተና እንደሆነ ተጠቆመ – ም/ጠ/ሚ አስቴር

10 May

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
በሪፖተር
 

    – አመራሩ ከግለ ሒስ ባለፈ ሊመዘን ይገባል ተባለ

    – ሠራተኞች በአድርባይነትና ለፖለቲካ አመራሩ ባላቸው ታማኝነት እንደሚመዘኑ ተጠቆመ

በከፍተኛ የፖለቲካ አመራሩ አካባቢ ያለ ወገንተኝነት፣ የቁርጠኝነት ማነስና ኪራይ ሰብሳቢነት ካልተፈታ መልካም አስተዳደርን ማስፈን ፈታኝ እንደሚሆን፣ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስትር ወ/ሮ አስቴር ማሞ ለፓርላማው ገለጹ፡፡
Continue reading

ነጻነቱን የተገፈፈ ሕዝብና የሕግ የበላይነት የሌለበት ኅብረተሰብ በእርግጥ መልካም አስተዳደር ሊኖረው ይችላልን? መደመጥ ያለበት ቃለ መጠይቅ

4 Nov

በከፍያለው ገብረመድኅን – The Ethiopia Observatory (TEO)

ከሁሉም የሚያስገርመው ኢሕአዴግ ለሁለት ቀናት (ጥቅምት 22 እና 23) ስብሰባ ካደረገ በኋላ፣ ጥቅምት 23/2015 የሚከተለውን መግለጫ ሠጥቷል

    “ኮሚቴው የኢህአዴግ 10ኛው ድርጅታዊ ጉባዔ በመልካም አስተዳደር እመርታዊ ለውጥ ለማምጣት ያስቀመጣቸው አቅጣጫዎችን መነሻ በማድረግ በተዘጋጀው የ2008 የንቅናቄ እቅድ ላይ በመወያየት ህዝቡን እያማረሩ የሚገኙ የመልካም አስተዳደር ችግሮችን በተደራጀ የልማት ሃይሎች ንቅናቄ የሚፈቱ አቅጣጫዎችንም አስቀምጧል።

    በመልካም አስተዳደር መስክ የሚታዩ ችግሮችን ለመፍታት በዝግጅት ምዕራፍ የተከናወኑ ስራዎችን በተለያዩ መስኮችና ተቋማት ህዝቡ የሚያነሳቸውን የመልካም አስተዳደር ችግሮች በመለየት ወደ ተግባራዊ እንቅስቃሴ ለመግባት ጅምር ስራዎችን ማጠናከር እንደሚገባም አመልክቷል።”

Continue reading

በመቀሌ ጉባዔ ማግሥት በሽንገላ ሊበላ 221 አመራሮችና 4ሺህ አንድ መቶ ሠራተኞች በመልካም አስተዳደር ጉድለት ተጠያቂ ሊሆኑ ነው ተባለ! – “የማይመስል ነገር ለሚስትህ አትንገር!” አሉ አበው

2 Sep

በከፍያለው ገብረመድህን – The Ethiopia Observatory (TEO)

የሕወሃት መራሹ ኢሕአዴግ የመቀሌው ስብስባ እንደተጠናቀቀ፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን አዲስ አበባ ተመልሰው አንድ የተናገሩት ዕውነታ ቢኖር፡ “የመልካም አስተዳደር ጉዳይ በጉባዔው ላይ ትኩረት የተሰጠው መሆኑንና በዘርፉ በኅብረተሰቡ ዘንድ በሚፈለገው ደረጃ እርካታን ማረጋገጥ አልተቻለም” ማለታቸው ነበር። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ኢሕአዴግ “የመልካም አስተዳደር ችግር መቀረፍን የሞት ሽረት ጉዳይ አድርጎታል” ብለው ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ፣ ለኔ ነገሩ እዚያ ላይ አከተመ።
Continue reading

Ethiopia’s ranking on Mo Ibrahim’s 2014 Index disheartening, with overall governance not showing improvement over a decade

4 Oct

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

While the 2014 Mo Ibrahim Foundation Index has noted improvements in the overall African governance in the five years from 2009 to 2013, it also indicates that this time the drivers are combinations of human development, sustainable economic opportunity and gender awareness.
Continue reading

Lack of finance forces Ethiopia to shelve 3 railway projects; Minister tells parliament road construction progress slow & below average

26 Jun

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

In submitting the ten-month accomplishments report of his office to parliament, Minister of Transport Workineh Gebeyhu told the members last week that he saw the ministry’s overall performance as average. However, the sense conveyed in the minister’s implicit rating was almost bordering the mediocre.
Continue reading

Is Clare Short, EITI chair & former UK official, facilitating corruption in Ethiopia & shoring up repression with the Initiative as vehicle?

24 Mar

Posted by The Ethiopia Observatory
By Alemyaheu Gebremariam, al mariam’s commentaries

Last week, Clare Short, Chair of the Extractive Industries Transparency Initiative (EITI), succeeded in bullying the EITI Board members into voting to admit the ruling regime in Ethiopia into her Club. She did it the old-fashioned way— arm-twisting, browbeating, bulldozing, rear-end kicking, a little bit of jawboning and sweet-talkin’ and a whole lot of temper tantrum throwing. She had learned her lessons well. In 2003, when Short ripped into Tony Blair and threatened to resign her position as Secretary of State for International Development over the Anglo-American invasion of Iraq, she fulminated defiantly, “But they were going to war anyway and they were going to bully and pressure countries to vote for it.”
Continue reading

Women’s Day rally ends with Ethiopia imprisoning women organizers, Semayawi party leaders

10 Mar


 
Posted by The Ethiopia Observatory
Source: Semayawi Party

በሴቶች ነፃነት ቀን በሚከበርበት ወቅት የኢህአዲግ አምባገነን ስርዓት ተቃውሞ አሰምታችኋል በሚል የሰማያዊ ሴቶችንና አብረዋቸው የነበሩትን ሁሉ አስሯል፡፡ እጅግ አስገራሚው ክስተት ደግሞ የኢህአዲግ ሴቶች ሊግ ፣ የሴቶች ፎረም(ኢህአዲግ የሚያዘው) እና አገዛዙ ያስተባበራቸው በርካታ ማህበራት በነፃነት ሩጫውን ያሻቸውን እያሉ ሲያጠናቅቁ ነፃነትን እንፈልጋለን ፣ ፍትህ ናፈቀን ፣ የህሊና እስረኞች ይፈቱ ፣ ኑሮ መረረ ፣ ሴቶችን በማስፈራራት አምስት ለአንድ መጠርነፍ ይቁም እና የመሳሰሉትን የተቃውሞ ድምፅ ያሰሙ የነበሩ ሰላማዊ ታጋዮች መታሰራቸው ነበር፡፡ በዚህም የኢህአዲግ ስርዓት በሴቶች ቀን የሴቶችን መብት እንደማያከብር በይፋ አረጋግጧል ፤ ሀሳባቸውን በነፃነት መግለፃቸው ወንጀል ሆኖ አፍኗቸውል፡፡
Continue reading

%d bloggers like this: