Tag Archives: human rights

በሰብዓዊ መብት ኮሚሽንና በአስቸኳይ አዋጁ አስፈጻሚዎች መካከል አለመግባባት ተፈጠረ!   እረ! ወዴት? ወዴት? ኢትዮጵያ

24 May

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

/ሪፖርተር 

 

‹‹በሆነ አመለካከትና ፍላጎት ተሠልፈን የምንሳሳብበት ጉዳይ አይደለም›› አቶ ደመቀ መኮንን

‹‹የሁላችንም ዓላማ የዜጎችን መብት መጠበቅ ስለሆነ መግባባት አለብን›› ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል

‹‹ኮሚሽኑ የሚያወጣቸው መግለጫዎች አግባብነት የላቸውም›› ወ/ሮ አዳነች አቤቤ

‹‹ሕይወት ለማዳን የሚወሰድ ዕርምጃ ሕይወት ማጥፋት የለበትም››  ዳንኤል በቀለ (ዶ/ር)

 

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ለማስፈጸም ከተቋቋመው የሚኒስትሮች ኮሚቴና በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከተቋቋመው መርማሪ ቦርድ ጋር፣ የሰብዓዊ መብት አያያዝን በተመለከተ አለመግባባት መፈጠሩ ታወቀ።

አለመግባባት የተፈጠረው የኮሮና ወረርሽኝን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በወጣው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ፣ እንዲሁም በአዋጁ ማስፈጸሚያ ደንብ የተወሰኑ አንቀጾች ላይ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ማሻሻያ እንዲደረግ ጥያቄ በማቅረቡ ነው። በተወሰኑ አንቀጾች ላይ ማሻሻያ እንዲደረግ ከቀረበው ምክረ ሐሳብ በተጨማሪ፣ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፈጻጸም ጋር ተያይዞ ሊታረሙ ይገባቸዋል የሚላቸውን ኢሰብዓዊ አያያዞች የተመለከቱ መግለጫዎችን ኮሚሽኑ በተደጋጋሚ እያወጣ መሆኑ፣ በሚኒስትሮች ኮሚቴ ውስጥ የሚሳተፉ የመንግሥት ባለሥልጣናት አስከፍቷል።

አዋጁን የማስፈጸም ኃላፊነት ከተሰጣቸው ባለሥልጣናት በተጨማሪ፣ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ አፈጻጸምን በተለይም ኢሰብዓዊ አያያዞችን ለማስቀረት ትኩረት በማድረግ እንዲከታተል በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የተቋቋመው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መርማሪ ቦርድም፣ በኮሚሽኑ ላይ ቅሬታውን እያሰማ ነው።

የመርማሪ ቦርዱ ቅሬታ መሠረቱ ከሚኒስትሮቹ ጋር ተመሳሳይ ቢሆንም፣ ከአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም ጋር በተገናኘ የሚነሱ የሰብዓዊ መብት ጥሰቶችን የመከታተል ሥልጣን የመርማሪ ቦርዱ፣ እንጂ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን አይደለም ሲል የሕግ ጥያቄ አንስቷል።

Continue reading

Free Speech at Risk in Ethiopia Amid Covid-19

6 May

Posted by The Ethiopia Observation (TEO)

(Nairobi) – The Ethiopian government has been using Covid-19 restrictions and a recently declared state of emergency as a pretext to restrict free speech.

In the last month, the authorities have detained a lawyer, Elizabeth Kebede, and charged a journalist, Yayesew Shimelis, for comments on social media about the government’s response to the coronavirus. A new state of emergency declared on April 8, 2020 gives the government sweeping powers to respond to the pandemic, heightening concerns of further arbitrary arrests and prosecutions of journalists and government critics. Continue reading

Why Dictators Love Development Statistics

13 May

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

by Alex Gladstein*, The New Republic, April 26, 2018

They’re an easily faked way to score international points.

The problem with using statistics to sing the praises of autocracy is that collecting verifiable data inside closed societies is nearly impossible. From Ethiopia to Kazakhstan, the data that “proves” that an authoritarian regime is doing good is often produced by that very same regime.

Exchanges at the Organization of American States usually don’t do well on YouTube. But when the Honduran Minister of Foreign Affairs brought up Venezuela’s crackdown on dissent last summer, Venezuelan representative Delcy Rodríguez scored surprise points with a rebuttal citing the United Nations’ 2016 Human Development Index, which ranks Venezuela 59 spots higher than Honduras. Crackdown or no crackdown, “Venezuela does not demonstrate such terrifying statistics,” she said, in an exchange that soon went viral on Spanish-speaking social media. It was a win for the Maduro regime, and the key to victory was trusted U.N. data.

ዶር ዐብይ አሕመድ የሠጡት የመጀመሪያው ሲግናል: ሕዝቡ ለችግሮቹ መፍትሄ ማግኘት ይኖርበታል!

31 Mar

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 

 

ለማ መገርሣ ሰለኢሕአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ የሠጡት መግለጫ

31 Mar

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 


 

  ማሳሰቢያ ለአንባብያን

ከኢሕአዴግ ምክር ቤት የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ

  የአቶ ለማ መገርሣ መግለጫ ኢሕአዴግ ውስጥ ከፍተኛ ትግል መካሄዱን የሚያበሥር የመሆኑን ያህል፣ የኢሕአዴግ መግለጫ ግን ተስፋ የተጣለበትን የአዲስ ጅምር ፍላጎትን ቀርቶ መኖሩንም ምልክት አይሰጥም።

  ይህ የሆነው እንደተለመደው፣ ኢሕአዴግ በተለመደው የሕወሃት አመራር ወደ ተለመደው ሸፍጡ ተመልሶ ነው፣ ወይንስ ሕወሃት አዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ሳቦታጅ የማድረግ ሥራውን ከወዲሁ መጀመሩ ነው?

  ወንድሞችና እህቶች፣ ይህን ሁኔታ በቀላል የሚወሰድ መሆን የለበትም!

  ሕወሃት ከዚያ ሁሉ መሃላና ሰበካ በኋላ ወደ ተለመደው ሸፍጡ መመለሱ ከሆነ፡ ሃገራችን ከፍተኛ አደጋ ላይ ለመሆኗ እንደምልክት ልንወስደው ይገባል!

 

እስክንድር ነጋ – ስለ እስር ቆይታው፣ ፕሬስና ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ*

11 Mar

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 

  • አዲሱ ጠ/ ሚኒስትር የተረጋጋች ሀገር የመፍጠር ኃላፊነት አለበት

  • ሕዝቡ ከኢሕአዴግም ሆነ ከፖለቲካ ድርጅቶች ቀድሞ ሄዷል

  • ኢትዮጵያዊ ዴክለርክ ወይም ኢትዮጵያዊ ጎርባቾቭ ያስፈልገናል

  • አርአያ ልንሆናቸው የሚገቡ ሃገሮች፣ለኛ አርአያ መሆን ችለዋል

ከስድስት ዓመት ተኩል የእስር ጊዜ በኋላ ከቃሊቲ ማረሚያ ቤት በቅርቡ የተፈታው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፤ስለ እስር ቤት ቆይታው፣ስለ አገሪቱ ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ፣ስለ ቀጣዩ ጠ/ሚኒስትር ሚና እንዲሁም ስለ ቀጣይ ዕቅዱ የአዲስ አድማስ ጋዜጠኛ አለማየሁ አንበሴ አነጋግሮታል፡፡ እነሆ፡

ከእስር ቤት ውጪ ያለውን የሀገሪቱን ሁኔታ እንዴት አገኘኸው?

የሕዝቡ የለውጥ ፍላጎት ከጫፍ ደርሷል፡፡ ገና የስርአት ለውጥ ባናይም የአስተሳሰብ ለውጥ ግን በሰፊው አለ፡፡ የፍርሃቱ ድባብ እየተገፈፈ ነው። ህዝቡ ከፍርሃት እየወጣ ነው፡፡ ይሄን ለማየት በመብቃቴ በጣም እድለኛ ነኝ፡፡ እኛ አምባገነናዊ ስርአቱን ስንታገል፣ በዋናነት አብረን ስንታገል የነበረው ፍርሃቱን ነው፡፡
Continue reading

Press Availability: US Secretary of State of the United States and Foreign Minister of Ethiopia

9 Mar

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 

Rex Tillerson:

“Ethiopia is a large-population country, they are an important security partner in areas that I’ve already touched upon, and we also see Ethiopia’s journey towards democracy – I think 27 years now, which is a long time, but it’s a young democracy, and as I indicated, democracies are challenging. It’s not easy to take a country forward as a democracy. And so we’re here also to support Ethiopia’s journey towards a democratic society and institutions.”

Continue reading

የኦሮሞ ድርጅት ማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባን አስመልክቶ የተሠጠ መግለጫ

8 Feb

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 


 

%d bloggers like this: