Tag Archives: Human welfare

በዘመናችን ከሚታዩት መንግሥታዊነት ብቃት ማነስ የተከሰቱ የአስተዳደር ጉድለቶችና ለሕይወትና ንብረት ተጠያቂነት አለመኖር ተጠቃሽ መሆን ከሚገባቸው የአዲስ አበባ ምሣሌዎች መካከል

17 Jan

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

አዲስ አበባ ፣ ጥር 8 ፣ 2008 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ በአዲስ አበባ በሚገኙ ዋና ዋና የቀለበት መንገዶች ላይ 132 የንብረት ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሰልጣን አሰታወቀ።
Continue reading

Are those Ethiopian mourners being so cruelly clubbed ? It says a lot why Ethiopians continually flee their Motherland & risk their lives – a people who have no stake in the nation’s affairs & its baskets!

23 Apr

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)


 

Did the TPLF commando think he saw an ISIL fighter? Regime's hired commando attacking a young man in  Ramboesque  manner in defense of its employer (Foto Negere Ethiopia).

Did the TPLF commando think he saw an ISIL fighter? A member of the Agazi commandos, the butchers that have been killing Ethiopians all over around, now attacking a young man in Ramboesque manner to ensure continued survival of his employer (Foto Negere Ethiopia).


 
=============
Continue reading

በሊቢያ የ28 ኢትዮጵያውያንን የግፍ ግድያ በማውገዝ ተቃውሞ ያሰሙ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ላሳዩት ጨዋነት ሕወሃት አመሰገነ፡ አስተዳደሩስ ከሕዝቡ ምን ተማረ? ምስክሮችስ ምን አሉ?

22 Apr
Addis Abeba residents  expressing their anger at the barbaric ISIS in Wednesday's TPLF-organized rally (Credit: Fana)

Addis Abeba residents expressing their anger at the barbaric ISIS in Wednesday’s TPLF-organized rally (Credit: Fana)

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2007(ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ከባድ ሐዘኑን ተቋቁመው አይ ኤስ በኢትዮጵያውያን ላይ የፈፀመውን ድርጊት እና በደቡብ አፍሪካ ኢትዮጵያውያን ላይ የተፈፀመውን ድርጊት በመቃወም ባካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ ላሳዩት ጨዋነትና አጋርነት መንግስት ምስጋናውን አቀረበ።

የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፍት ቤት ኃላፊ ሚኒስትር አቶ ሬድዋን ሁሴን ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፥ የኢትዮጵያ መንግሥት የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ከባድ ሐዘኑን ተቋቁሙ አሸባሪ ድርጅቱን አይ እሰ ለማውገዝ ባካሄዱት ሰላማዊ ሰልፍ ላሳዩት ጨዋነት መንግሥት የላቅ ምስጋናውን ያቀርባል ብለዋል።

ይህም ሕብረተሰቡ በቀጣይም ሽብርተኝነትና አክራሪነትን ለመታገል ያለውን ቁርጠኝነት ያሳያል ነው ያሉት ሚኒስትሩ፡፡

በአገር ጉዳይ ላይ ልዩነቶችን ወደ ጎን ትቶ በጋራ መቆም እንዳለብን በማመን ተቃዋሚ ፓርቲዎች ላሳዩት ትብብርም ምሥጋና ይገባቸዋል ያሉት አቶ ሬድዋን፥ ይህም በአገሪቱ ባሉት ፓርቲዎች መካከል የበሰለ ፖለቲካ የማራመድ ባህል መዳበር መጀመሩን የሚያመላክት ነው ብለዋል፡፡

Did the TPLF commando think he saw an ISIL fighter? Regime's hired commando attacking a young man in  Ramboesque  manner in defense of its employer (Foto Negere Ethiopia).

Did the TPLF commando think he saw an ISIL fighter? Regime’s hired commando attacking a young man in Ramboesque manner in defense of its employer (Foto Negere Ethiopia).


 
ሆኖም ሰማያዊ ፓርቲ በዜጎቻችን ደምና በቤተሰቦቻቸውና በኢትዮጵያ ሕዝብ ሐዘን ርካሽ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት መንቀሳቀሱ ለኢትዮጵያ ህዝብ ያለውን ንቀት ያሳያል ነው ያሉት አቶ ሬድዋን።

መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ሐዘን በወደቀበት በዚህ ጊዜ እንኳን ለአገርና ለሕዝብ ግድ ሳይላቸው ሽብር መፍጠር መሞከራቸውንም አውግዘዋል።

በሌላ በኩል “የተለያዩ አገሮችና አለም አቀፍ ተቋማት በሀዘናችን ከጎናችን በመቆም እያጽናኑንና ድጋፋቸውን እየገለጹ በመሆኑ ሊመሰገኑ ይገባል” ብለዋል፡፡

መንግሥት በሽብርተኝነት ላይ ትግል የጀመረው ሌሎች አገሮች ገና ትኩረት ባልሰጡበት ጊዜ መሆኑን የጠቆሙት ሚኒስትሩ፥ አይ ኤስ አይ ኤስ የትኛውንም ኃይማኖት የማይወክል መሆኑን ሕዝቡ በጋራ በመውጣት አረጋግጧል ብለዋል።

በነገው እለትም የሽብር ድርጅቱ ሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ የጠራው ሰልፍ ከከተማዋ አስተዳደር ፈቃድ ወጭ በመሆኑ ህብረተሰቡ የእነዚህን አመጽ ቀስቃሽ አካላት ድርጊት መቃወም እንደሚገባም አሳስበዋል።
 
============


 
===============

Wall Street Journal coverage of the protest rally (click here for video):

Tens of thousands of Ethiopians protest the killing of Ethiopian Christians in Libya and their own government’s failure to raise living standards of the poor with poverty fueling the flow of migrants through dangerous areas. The government supported march at Addis Abeba’s Mesqel Square turned violent. The stone throwing protesters clashed with the police who arrested at least a hundred people.

Referring to Ethiopians seen beheaded or shot in a video released on Sunday by Islamic State, protesters chanted “we want revenge for our sons of blood.”

The victims were widely believed to have been captured in Libya while trying to get to Europe. This man Daniel whose his friends died in Libya says that Ethiopians migrate because they want a better life.

He says the job opportunities are scarce. Even if you do get work it’s only enough the barely supply. Daniel went on to say that the Ethiopians don’t want to migrate. The situation forces them to. On Tuesday, Ethiopian lawmakers were debating a possible response to the Islamic State killings. It remains unclear if military action is an option. The government has announced three days of nationwide mourning.
 
==========

MSN had same kind of reporting as the Wall Street Journal, which can be read in the following LINK: Ethiopia: Thousands Rally Against ISIS Beheadings
 

Ethiopians express spontaneous anger at ISIS, despite state violence; grief is turned into vote of no confidence against TPLF regime

22 Apr

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

In the morrow of Tuesday’s spontaneous protests against Islamic militants, the TPLF regime has organized its own official rally to condemn ISIS massacre of Ethiopian citizens. Tuesday had witnessed the tears of Ethiopians, men and women and children at a spontaneous protest by Addis Abebans, most of them youthful.
Continue reading

%d bloggers like this: