Tag Archives: land grab

አንድን ወገን ለመጥቀም የብልፅግና ፓርቲ የፈጸመው የመሬት ዘረፋ በአዲስ አበባ!

31 Aug

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

 

 

 

 

ተዛማጅ

የኢዜማ ሙሉ ሪፖርት

የቢቢሲ ዘገባ: ‘በአዲስ አበባ ሕገ-ወጥ የመሬት ወረራና የጋራ መኖሪያ ቤቶች ኢፍትሃዊ ዕደላ ተካሂዷል’–ኢዜማ

Ethiopia: ሰበር – ኢዜማ የታከለ ኡማ አስተዳደርን ምስጢር ዘረገፈው | “ወይ አዲስ አበባ ወይ አራዳ ሆይ፤ እንዲህ ተቆርጥመሽ አልቀሽ የለም ወይ?”

 

 

የአዲስ አበባ ነዋሪ ግራ የተጋባባቸውና የታከለ ኡማን ምላሽ የሚጠይቅባቸው ጉዳዮች [ምላሽ ያልተሠጠባቸው ጉዳዮች]

18 Aug

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

ዋዜማ ራዲዮ– በአዲስ አበባ ሰፊ የመሬት ወረራ፣ ይፋዊና ሕጋዊ ባልሆነ መንገድ የመሬት ዕደላ፣ በሕዝብ ገንዘብ የተሠሩ የጋራ መኖሪያ ቤቶችን ግልፅ ባልሆነ መንገድ ዕጣ ላልደረሳቸው ሰዎች መስጠት ባለፉት ወራት በስፋት የታዩ ክስተቶች ናቸው። በጉዳዩ ላይ የከተማው አስተዳደርም ሆነ ያገባኛል የሚል የመንግሥት አካል ማብራሪያና ምላሽ አልሠጠም። ችግሩን ለማቆም የሚያስችል እርምጃም አልወሰደም። የከተማው ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ የችግሩ አካል እንጂ ችግሩን ለመፍታት ሙከራ እንኳን ሲያደርጉ አልታዩም። ከመሬት ቅርምትና ከጋራ መኖሪያ ቤት ጋር በተያያዘ የአዲስ አበባ ነዋሪ ምላሽ ከሚፈልግባቸውን ጉዳዩች ዋዜማ ከዚህ በታች በግርድፉ ተመልክታለች።

 

ቤት ለተሰጣቸው ተፈናቃዩች ሌላ የተሻለ ቤት የመገንባት ዕቅድ

ከሁለት አመት በፊት በኦሮምያ እና በሶማሌ ክልል አዋሳኝ አካባቢዎች በተነሳ ግጭት ሳቢያ ከመኖርያ ቀዬአቸው ከተፈናቀሉት ውስጥ በአዲስ አበባ ለሰፈሩት ተፈናቃዮች የከተማ አስተዳደሩ ተለዋጭ አዲስ ቤት እንደሚሰራላቸው ራሳቸው ታከለ ኡማ ለተፈናቃዮቹ መናገራቸውን ለማረጋገጥ ችለናል። ይሄም የቤት ግንባታ በፍጥነት የሚተገበር እንደሆነ ምክትል ከንቲባው ገልጸዋል። ዋዜማ ራዲዮ ይህን በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ኮዬ ፈጬ የጋራ መኖርያ ቤቶች አካባቢ ካሉት የተፈናቃዮች መኖርያ ውስጥ ከሚኖሩ ነዋሪዎችና ከከተማ አስተዳደሩ ምንጮቻችን ማረጋገጥ ችለናል።

ምክትል ከንቲባ ታከለ ኡማ ለተፈናቃዩቹ የተሻለ ቤት ለመገንባት መጀመርያ ቃል የገቡት ይህን ቃል የገቡት የረመዳን ጾም ፍቺ በአል እለት የበአል ማክበሪያ ስጦታን በመኖሪያ ቤቶቹ ላሉ የእስልምና እምነት ተከታዮች ለማበርከት ወደ ስፍራው በሄዱበት ወቅት ነው። በስፍራው ላሉ ተፈናቃይ የኦሮሞ ተወላጆች አሁን ከሚኖሩበት የተሻለ ቤት ተገንብቶላቸው ወደዚያው እንደሚገቡ ቃል ገብተውላቸዋል። Continue reading

US alerts citizens to Ethiopia’s unpredictable security situation & unpredictable regime’s response

25 Aug

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 
Given the unpredictable security situation, U.S. citizens in Ethiopia should have alternate communication plans in place, and let family and friends know that communication may be limited while you are in Ethiopia, according to US travel warning issued about two hours ago.
Continue reading

Politics of Death: The map maker who finds the bodies in Ethiopia’s land battle

29 Jun

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
by Sally Hayden, Reuters
 
It was late 2015 when Endalk Chala began documenting deaths in his home country of Ethiopia, scouring Facebook, Twitter, and blogs to piece together who had died and where.

Chala comes from Ginchi, a town 72 km (45 miles) from Addis Ababa where protests began in November 2015, initially over a government plan to allocate large swathes of farmland to the capital city for urban development.
Continue reading

Golden era of growth fails to mask deeper grievances in Ethiopia

22 Jun

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
by Hanna Blyth, Fragile States Index
 
Since the end of an almost two-decades long civil war that began in 1991, the Ethiopian People’s Revolutionary Democratic Front (EPRDF) has provided relative political stability and enabled strong economic development. Though an inter-state conflict with Eritrea over disputed territory flared in 1998-2000, since the ceasefire was declared between the two countries in December 2000, Ethiopia has been on a path of strong fiscal growth and has become an increasingly respected player within the international community. Ethiopia’s Gross Domestic Product (GDP) has risen from US$8.2 billion in 2000, to an impressive US$61.5 billion in 2015 – coinciding with major injections of foreign capital from development partners. Looking past these golden dollar sign headlines, however, there are signals that deep social and political fissures have the potential to set the country back on a path to conflict.
Continue reading

በጋምቤላ መሬት የተቀራመቱ የቀን ጅቦች ሕጉ ተፈጻሚ እንዳይሆንባቸው ለደጋፊዎቻቸው ዋይታቸውን እያሰሙ ነው! ምነው ዋና ዘራፊዎቹ እዚህ አልተጠቀሱ?

27 Apr

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 

አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 19 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) የእፎይታ ጊዜያችን ሳያልቅ እንዲሁም በመሬት መደራረብ ምክንያት ስራ አቁሙ በተባልንበት ሁኔታ ውላችን እንዲሰረዝ ተደርጎብናል ሲሉ በጋምቤላ ክልል በግብርና ኢንቨስትመንት ላይ የተሰማሩ ባለሀብቶች ቅሬታቸውን ያሰማሉ።
Continue reading

የጋምቤላ ሙስና ደረጃ በዛሬው ዜና ሲታይ፣ ለሕግ የሚገዛ አስተዳደር የሌላት ኢትዮጵያ ሃገሪቷን በየደረጃው ‘መረን የለሿ ምዕራብ’ – (Wild West) አድርጓታል!

23 Apr

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 
በጋምቤላ ክልል ተገቢ ያልሆነ የኢንቨስትመንት ፍቃድና የመሬት ካርታ በመስጠት ምንጩ ያልታወቀ ሃብት ያፈሩ ግለሰቦች ክስ ተመሰረተባቸው
 
አዲስ አበባ ፣ ሚያዚያ 13 ፣ 2009 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ከ28 በላይ ለሆኑ ባለሃብቶች ተገቢ ያልሆነ የኢንቨስትመንት ፍቃድና የመሬት ካርታ በመስጠትና በባንክ ካዝናቸው ምንጩ ያልታወቀ ከ20 ሚሊየን ብር በላይ ሃብት ያፈሩ ከ25 በላይ ሰራተኛ እና ሃላፊዎች ላይ ክስ ተመሰረተ።

በጋምቤላ ከተማ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ወንጀል ችሎት የቀረበው ክስ፥ የክልሉ የመሬት አስተዳደር ባለስልጣን፣ የኢንቨስትመንት ኤጀንሲ እንዲሁም በሕገወጥ ተግባሩ አገናኝ የነበሩ ደላሎች ላይ የተመሰረተ ነው።
Continue reading

Ethiopia has become run or die: Desperate choice of surviving in landslide

20 Mar

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
by Chris Stein (AFP)
 
One minute, Zemed Derib stood negotiating with her precocious siblings who had locked themselves inside their uncle’s home as a prank.

The next, the playful scene gave way to horror as the hillside of the rubbish dump above them collapsed.
Continue reading

%d bloggers like this: