Tag Archives: Lemma Megersa

ደኅንነቱ በማይጠበቅ ሕዝብና አመራር ባጣች ኢትዮጵያ፣ መሥዋዕትነት ጠያቂ ማግሥታት!

30 Oct

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

አላግባብ የታሠሩትን በመፍታት፡ በደም የተጨጭማለቀውን በጨርቅ መጠራረግ እንደመሞከር ሆኖ፣ ሕዝቡን “አለባብስው ቢያርሱ፣ በአረም ይመለሱን” አስታውሶታል!

 

 

የሰሞኑ የሕዝብ መነጋገሪያ ጉዳዮች:

መንግሥት የሕግ የበላይነትን ማስፈን ላይ ያሳየው ትዕግስት ሕገ ወጥነትን እንዳያበረታታ ሊያጤነው ይገባል ተባለ
ሰሞኑ የፀጥታ ችግር እጃቸውን ያስገቡ አካላት በሕግ ሊጠየቁ ይገባል- የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ
የኦሮሚያ ም/ፕሬዚደንት በጃዋር መሃመድ ላይ የተፈጸመው ተግባር ተቀባይነት የሌለውና ስህተት

ሰዉ እንዴት ሰዉን እንደ እንስሳ ያርዳል? ይሄ የሰው ፀባይ አይደለም!

 

 

የራበው ሠራዊት! የዐቢይ አሕመድ መከላከያ ሪፎርም ግምገማ!             መነበብ ያለበት የተመሥገን ደሣለኝ ዕይታ!

26 May

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

“የሕዝባዊ ቁጣውን ማዕበል ተከትሎ፣ ወዲህ በዐባይ ፀሐዬና በረከት ስምዖን ምክር ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ ሠራዊቱ መሣሪያውን ግምጃ ቤት እንዲያስረክብ ተደርጎ ተቆለፍባቸዋል። ዶር ዐቢይ አሕመድ ከመጡም ወዲህ ይህ መመሪያ አልተሻረም!”

“ለሃገርም ለሕዝብም የሚበጀው፡ የገዛ ሠራዊትን በሥጋት ማየት ሣይሆን፣ በጥብቅ ዲሲፕሊን አንጾ በማይመለከተው ጉዳይ ጣልቃ እንዳይገባ አስተምሮ መቅረጽ ነው።”

“የመንግሥት ሠራዊት አስቀምጠህ፣ የሱልታና የቡራዩን ነዋሪ ለተከላካይነት ማጨት ከጦር ኃይሎች አዛዥ አይጠበቅም!”

“ለሕግና ለሕዝብ ታማኝ፡ ሥርዓት ሲቀያየር የማይናወጥ፡ ከግለሰብ አምልኮ የራቀ፡ ከፓርቲ ፖለቲካ የነጻ ሠራዊት ለመገንባት በቅድሚያ ቢያንስ መሠረታዊ ፍልጎቶቹን ማርካት ግድ ይላል!”

 

 

 

 [ወታደሩ] መድኃኒት የለም! ከውጭ ግዛ!”

“በገፍ ከሚገቡት መሣሪያዎች —በደኅንነት ግምት — በቁጥጥር ሥር የሚውለው ከ20 በመቶ እንደማበልጡ እየተነገረ ነው። የተቀረው ወዴት ነው የሚሄደው?  ለመድኃኒት የውጭ ምንዛሪ ያጣች ሃገር ለመሣሪያ ከየት አመጣች የሚሉ ጥያቄዎች ካላስጨነቁህ ሃገር እንደሌለህ ቁጠረው!”

“በመሬት እያማለሉ ሠራዊቱን ኦና ማድረግ ዘመቻ ይዘዋል!

የሕዝባዊ ቁጣውን ማዕበል ተከትሎ፣ በነዐባይ ፀሐዬና በረከት ስምዖን ምክር 

 

 

የአዲስ ሙላት “ሃገሬን!”—”…ሲነዳን ኖሮ ስንት እንከፍ ጋሬጣ፣ይገዛኛል ያልኩት አባት ወንድም ሆኖኝ መጣ”

27 Jun

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

የሞሪንጋን ቅጠል የተከልኩት በእጄ
የሽፈራውን ቅጠል የተከልኵት በእጄ
ጤናዪን ከነሣኝ ልንቀለው ከደጄ!…

 

ጳጳስ ካልጠፋ በሃገር በቤቱ
ስብሃት እያሉ ምነው የማይፈቱ?

 

በፍቅር ተጋግዘው ካልደገፉት በቀር
ትንሽ ጎጆ አይቆምም እንኳን ትልቅ ሃገር

 

አምናም ጾመን ነበር
ካቻምናም እንደዚያው
ዘንድሮስ ፈሠግን የምንፈታው በዛ…

 

 

ሕወሃት ኢትዮጵያን በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ቢቸነክርም፣በዓለ ትንሣዔው ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ዘላቂ ሰላምና ዲሞክራሲ ማዋለጃውና ወደነጻነት የሚያደረገውን ሽግግር የሚጠናከርበት እንዲሆን እንመኛለን!

7 Apr

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 

Easter Flower (AGM)


                           =====000=====
 

The renowned American five-star army general Dwight D. Eisenhower, who in post-World War II United States later became a statesman and US President (1953-1961), in his 1961 farewell address to the American people cautioned:
Continue reading

ለማ መገርሣ ሰለኢሕአዴግ ምክር ቤት ስብሰባ የሠጡት መግለጫ

31 Mar

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 


 

    ማሳሰቢያ ለአንባብያን

ከኢሕአዴግ ምክር ቤት የተሰጠ ድርጅታዊ መግለጫ

    የአቶ ለማ መገርሣ መግለጫ ኢሕአዴግ ውስጥ ከፍተኛ ትግል መካሄዱን የሚያበሥር የመሆኑን ያህል፣ የኢሕአዴግ መግለጫ ግን ተስፋ የተጣለበትን የአዲስ ጅምር ፍላጎትን ቀርቶ መኖሩንም ምልክት አይሰጥም።

    ይህ የሆነው እንደተለመደው፣ ኢሕአዴግ በተለመደው የሕወሃት አመራር ወደ ተለመደው ሸፍጡ ተመልሶ ነው፣ ወይንስ ሕወሃት አዲሱን ጠቅላይ ሚኒስትር ሳቦታጅ የማድረግ ሥራውን ከወዲሁ መጀመሩ ነው?

    ወንድሞችና እህቶች፣ ይህን ሁኔታ በቀላል የሚወሰድ መሆን የለበትም!

    ሕወሃት ከዚያ ሁሉ መሃላና ሰበካ በኋላ ወደ ተለመደው ሸፍጡ መመለሱ ከሆነ፡ ሃገራችን ከፍተኛ አደጋ ላይ ለመሆኗ እንደምልክት ልንወስደው ይገባል!

 

የለማ መገርሣ አስተሳሰብ በማንኪያ!     የሕወሃት ወንበዴዎች ግን አፍራሽነታቸውን ያቆማሉ ብሎ ማመን እጅግ ያስቸግራል!

24 Feb

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)


 

ፋና እንደዘገበው

“በፌደራል ደረጃ የአመራር ዕድልን የሚያገኝ ሰው ሁሉንም የሃገሪቱ ብሄር ብሄረሰቦች በአንድ ዐይን የሚያይ ይሆናልም ብለዋል።

የሕዝብ ክብር የሚመጣው እኩልነትንና ፍትሃዊ ተጠቃሚነትን ማረጋገጥ ሲቻል መሆኑን አቶ ለማ ተናግረዋል።

የሕዝቡ የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ጥያቄ ሊመለስ ይግባዋል ያሉት አቶ ለማ፥ የኦሕዴድ ሥራ አስፈፃሚም ይህንን በጥልቀት በማየት የክልሉ አመራርና ማዕከላዊ ኮሚቴው በመግባባትና በመተማመን እዚህ ውሳኔ ላይ ደርሷል ነው ያሉት።

የኦሮሞ ሕዝብም ሆነ የኦሕዴድ ጥያቄ በክልል ሳይወሰን በሀገሪቱ አመራር ቦታ ላይ ተሳትፎ እንዲኖረው ከሕዝቡ ጋር ሰፊ ትግል ሲደረግ መቆየቱን አስታውቀዋል።

ከዚህም መነሻነት በፌደራል መንግስት ውስጥ የአመራር ድርሻ ሊኖረን ይገባል ስንል የክልላችንን ጉዳይ በመርሳት ሳይሆን፥ በታሪክ ውስጥ የተገኘውን ዕድል የሰፊውን ሕዝብ ክብር በጠበቀ ሁኔታ እንዴት መሥራት ይኖርበታል የሚለውንም በጥልቀት ማዕከላዊ ኮሚቴው መገምገሙን ነው የገለፁት።

ይህ የተገኘው ዕድል የሚሰጠውን ኃላፊነት የሁሉንም ሕዝብ ተጠቃሚነት ባረጋጠ መልኩ ለመወጣት አርቆ ማሰብም ያስፈልጋል ነው ያሉት።”

ፋና ከቃለ መጠይቃቸው ያልጠቀሰው:

“ኦሕዴድ ጠቅላይ ሚኒስትር የሚሆነው ሰርቆ ኦሮሞን ሃብታም ለማድርግ አይደለም። ለፍትህ፣ ለእውነት ሁሉንም ሕዝብ እኩል አገልግሎ ሕዝባችንን እንዲያስከብር ነው። የሚሄደውም ሰው በዚህ ደረጃ መሆን አለበት። ሕዝባችንን ወክሎ ሃገራችንን ለማገልገል ዕድል የሚያገኝ ሰው በዚያ ደረጃ የሚሰራ መሆን አለበት።

እኔን በተመለከተ በኦሮሚያ ደረጃ የጀመርኳቸው ነገሮች አሉ። የተሻለ ወንበር ስለተገኘ ብቻ የጀመርኩትን ከግብ ሳላደርስ እሚሄድ ከሆነ ጥሩ አይደለም። ሕዝቤ በጀመርኩት ነገር ተደስቶ ለማንም ያልሰጠውን ፍቅር ሰጥቶኛል። ስለዚህ ይህንን በሃሳብ ደረጃ አይቶ ፍቅር የሰጠኝን ሕዝብ ወደ ተግባር ቀይሬ መካስ እፈልጋለሁ።”

/OBN video
 

ጋዜጣዊ መግለጫ፡ ለማ መገርሳ ለወያኔ ያለምንም የፍራቻ መንፈስ የነገሯቸውና የሕወሃቶች ችርቻሮ

7 Jan

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 


 

%d bloggers like this: