Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
ተዛማጅ፡
ሰብዓዊነትን ቀላቅሎ ተጨማሪ ሚሊዮን ድምጽ ለማፈስ፣ ኦዲፒ ከሶማሌ ክልል የተፈናቀሉ ኦሮሞችን በአዲስ አበባና ዙሪያዋ በቋሚነት ለማሥፈር ግንባታ አስጀመረ!
የአዲስ አበባ ነዋሪ ሊያውቀው የሚገባ ታ
የኦዴፓ ክንብንብ ሲወርድ
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
Addressing an Ethiopian Union National Convention in Seattle on May 27, 2017, Lencho Bati, one of the leaders of the Oromo Democratic Front (ODF), said his organization was a unionist as opposed to a secessionist.
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
በ19ኛው ክፍለ ዘመን መገባደጃ ላይ አውሮፓውያን አፍሪካን ለመቀራመት ተሰብስበው ወሰኑ፡፡ ኃያላኑ መንግስታት የየድርሻቸውን ሲወስዱ የኢትዮጵያን አካባቢዎች ለመውረር የሞከረው የጣሊያን መንግስት ነበር፡፡ አውሮፓውያን ወራሪዎች ‹‹ዓላማችን አፍሪካውያንን ከእንቅልፋቸው ቀስቅሶ ማሰልጠን ነው›› ቢሉም እየዋሹ ነበር፡፡ ዋነኛ ዓላማቸው የአፍሪካን ሀብት ለፋብሪካዎቻቸው ጥሬ ዕቃ ማድረግ ነበር፡፡ ሆኖም እግረ መንገዳቸውን አፍሪካውያንን ሀይማኖታቸውን እያስለወጡ ከራሳቸው ጋር ያመሳስሉታል፡፡ ቋንቋ፣ ወግ እና ልማዶችን በማጥናት ዘመናዊ በሚሉት በራሳቸው ቋንቋ፣ ወግ እና ልማድ ይተኩታል፡፡ አፍሪካውያንን ማሰልጠን የሚሉት ይህንን ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ከቅኝ ግዛት በኋላ ብዙ አፍሪካውያን የራሳቸውን ቋንቋ፣ ባህል እና ስርዓት ሙሉ ለሙሉ አጥተው በአውሮፓውያን ገዥዎቻቸው ባህል እና ስርዓት እየተዳደሩ ነው፡፡ ኢትዮጵያ ግን በአንጻሩ ይህንን ወረራ በኅብረት መመከት በመቻሏ ምንም እንኳን ከአውሮፓ ተጽዕኖ ባትተርፍም የተለየ (የራሷን) ባህል እና ወጎችን እንደያዘች አለች፡፡
Continue reading