በብርሃኑ ፈቃደ እና ውድነህ ዘነበ: ከሪፖርተር – የሳዑዲ ስታር ፕሮጀክት የፋይናንስ ቀውስ ውስጥ መግባቱ ተሰማ
Posted by The Ethiopia Observatory
-
– የሳዑዲ ስታር ፕሮጀክት መጓተት ጥያቄ አስነስቷል
በጋምቤላ ክልል በግብርና ሥራ የተሰማራው የሼክ መሐመድ አል አሙዲ ኩባንያ ሳዑዲ ስታር የግብርና ልማት ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር፣ የፋይናንስ ቀውስ ስላጋጠመው ፕሮጀክቱ ከመጓተቱም በላይ ከሁለት ሺሕ በላይ ሠራተኞች ከሥራ መፈናቀላቸው ታወቀ፡፡ ችግሩ ቢኖርም መፍትሔ እንደሚፈለግም እየተነገረ ነው፡፡
Continue reading