Tag Archives: public information

የኢትዮጵያችን የሣምንቱ ሥዕል!

12 Aug

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

 

 

ተዛማጅ፡

የጅግጅጋው ግጭትና የመረጃ አፈናው አይደገም!

 

የባለሥልጣናት ሀብት ከወር በኋላ ይፋ ይሆናል ተብሎ ነበር: 2 ወር ሲሞላው ግን ኮምሽኑ ያጋጠመው ችግር ግልጽ ይመስላል!

3 Mar

የዜና ምንጭ አዲስ ዘመን

ከኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ጀምሮ በየደረጃው የሚገኙ ተሿሚዎች ያስመዘገቡት ሀብትና ንብረት ከአንድ ወር በኋላ ለህዝብ ይፋ እንደሚደረግ የፌዴራል የሥነ-ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን አስታወቀ በተጠናቀረው ረቂቅ ሪፖርትና አዋጁን ለማስፈፀም በተዘጋጁ ሦስት መመሪያዎች ላይ በድሬዳዋ የተካሄደው ውይይት በርካታ ግብአቶች የተገኙበት ነው፡፡
Continue reading

ታህሳስ ላይ የባለሥልጣናት ሀብት ከወር በኋላ ይፋ ይሆናል ቢሉም፤ ሶስተኛ ወሩ አልፎም የሪፖርቱ ደብዛ እስካሁን የለም

29 Dec
    የአዘጋጁ አሰተያት

    የፌዴራል የሥነ-ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ይህንን ለሕዝብ ይፋ ካደረገ ሶስት ወራት ከሶስት ቀን አስቆጥሯል። እንኳን ሪፖርቱ በተባለው ጊዜ ሊቀርብ፤ ኮሚሽኑ ኢትዮጵያ ውስጥ ኮረፕሽን መኖሩን የመካድ ቅስቀሳ ሲያካሄድ ከርሟል፣ ለምሳሌ መሬትን በተመለከተ “የከተማ መሬት ምዝበራ ምን ደረጃ ላይ ይገኛል?” ተብሎ የቀረበው የክህደት ዜና እንድሚያሳየው።
    Continue reading

%d bloggers like this: