Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
-
* እኔ የትግራይ ሕዝብን አንተን የመሰለ የለም ካልኩት ገድየዋለሁ ማለት ነው
* አሁን ያለንበት ሁኔታ ፈታኝ ነው፤ ከዘጠና ሰባቱ የአሁን ይከፋል
* መታደስ ማለት ከእንግዲህ ወዲህ ተሀድሶ የለም ማለት ነው
* ብሔራዊ መግባባት የሚባለው ቃሉም ብዙ አይገባኝም
* ኢሕአዴግ ችግር ላይ ያሉ ግለሰቦችን ለማዳን ብሎ የሐገር ክደት አይፈጽምም
* ኢሕአዴግ ችግሮችን ከመፍታት ዉጭ አማራጭ የለውም፤ ይሄን ካላደረገ ግን በአንድ ሀገር ተሰብስቦ የመኖር ነገር አስቸጋሪ ይሆናል
* “የትግራይ ሕዝብ ኦሮሚያ ዉስጥ የተሰበሰበን ገንዘብ ላኩልኝ ይላል ወይ…?