Tag Archives: rising prices

ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ የዋጋ ግሽበቱን ወደ “ነጠላ አኃዝ ለማውረድ የተያዘው ዕቅድ ውጤታማ ሆኗል” ባለ ጥቂት ቀናት ውስጥ በአዲስ አበባ የሸቀጦች ዋጋ ንረት የት ሄደና ነው ይላሉ ኤኮኖሚስቶች

23 Jun

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

  “የተባበሩት መንግስታት ተወካይ ሆነው በዚምባቡዌ ሲሰሩ ፣ሮበርት ሙጋቤ ከእርሻ መሬታቸው ያፈናቀሏቸውን ነጭ ገበሬዎች አግኝተው ኢትዮጵያ መጥተው እንዲያለሙ በግል ጠይቀው እንደነበር ያስታወሱት ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ፤ በወቅቱ የኢትዮጵያ መንግስት ፍቃደኛ ባለመሆኑ ገበሬዎቹ አማራጫቸውን ሞዛምቢክ አድርገው በዘጠኝ ወር ውስጥ የሃገሪቱን ምርት በ3 እጥፍ መጨመራቸውን በመጥቀስ፣መንግስትም እንደነዚህ አይነት ባለሙያዎችን መጋበዝ እንዳለበት አሳስበዋል፡፡”

  *አድማስ ይህንን ሲጽፍ፡ የኛንስ ምርት አልባ የሆኑትን ሚሊዮኖች ማን እንደሚቀበል፤ ባለሙያው አለማሰባቸው፣ መጽሔቱም አለመጠየቁ ትንሽ ያስገርማል!

——-0——–

  *   በኪሎ 35 ብር የነበረው በርበሬ 55 ብር እየተሸጠ ነው
  *   በ115 ብር እንዲሸጥ የተተመነው ባለ 5 ሊትሩ ዘይት 150 ብር ገብቷል
  *   በመዲናዋ የተለያዩ አካባቢዎች የስኳር፣ የዘይትና የዳቦ እጥረት ተከስቷል

——–0——-

  “በየጊዜው የጤፍ ዋጋ ቀንሷል ቢባልም ሰው መግዛት ስለተወ እንጂ በእርግጥ በሚፈለገው መጠን ዋጋው ስለቀነሰ አይደለም …የሸቀጦችን ዋጋ በተመለከተ ማዕከላዊ ስታቲስቲክስ የሚያወጣቸው መረጃዎች ምን ያህል ትክክለኛ ናቸው የሚለው አጠያያቂ ነው፡፡”

  *[አዲስ አበባ ውስጥ] እስከ 2 ሚሊዮን የሚደርስ [የተፈናቀለ] ገበሬ ከተማዋን ተቀላቅሎ ሸማች ሆኗል የሚል ግምት አለ፡፡

  ዶ/ር ቆስጠንጢኖስ በርሄ

           –
Continue reading

Teff: Ethiopia’s ancient grain not immune to rising food inflation — Addis Fortune

2 Apr

BY ELLENI ARAYA, FORTUNE STAFF WRITER

On Chad Street, around Abenet area, Lideta District, right next to the Kebele 04/06 recreational centre, one can find a shabby house that looks like a mill. The two-roomed house is packed with six electric clay griddles, blue plastic containers, sacks filled with teff flour, and a table that carries piles of injera, a yeast-risen flatbread staple food usually made out of teff flour.
Continue reading

የዋጋ ግሽበት እየተባባስ እያለ መንግሥት የ42.3 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው የግምጃ ቤት ሰነዶች ከተፈቀደው በላይ ሸጧል

1 Apr

የድኅረ ገጹ አዘጋጁ ማስታወሻ

   በተያዘው የበጀት ዓመት ፓርላማ የኢትዮጵያ ብር 118.0 ቢሊዮን በበጀት ሲያጸድቅ፤
   ከታክስ የሚገኘው ገቢ የኢትዮጵያ ብር 80 ቢሊዮን፣
   ከውጭ እርዳታ የኢትዮጵያ ብር 21.4 ቢልዮን፤
   ከውጭ ብድር የኢትዮጵያ ብር 6.6 ቢሊዮን እንዲሆን
   ቀሪውን ጉድልት ብር 10.6 ቢሊዮን በልማት ባንክ በኩል በቦንድ ሽያጭ እንዲያሟላ መፈቀዱ ይታወሳል።

   አሁን ከዚህ በታች የስፈረው ዜና እንደሚያሳየው በአራት እጅ ከፍተኛ የቦንድ ሽያጭ መንግሥት በማድረጉ በዚህ አማካይነት ኅብረተሰቡ ውስጥ የፈሰሰው ተጨማሪ የገንዘብ እንቅስቃሴ ከፍተኛ የሆነ የራሱን ድርሻ ለዋጋ ግሸበቱ አስተዋጻኦ ማድረጉ አያጠራጥርም።

   ነግር ግን በተደጋጋሚ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ገንዘብ ከብሔራዊ ባንክ አንወስድም ሲሉ መክረማቸው፤ በቦንድ ሽያጭ የተገኙ ገንዘቦች ቢወስዱና ጥቅም ላይ ቢያውሉ ያና አዲስ የታተመ ብር (ከብሔራዊ ባንክ የሚወስደው) circulation ውስጥ ሲገባ የዋጋ ግሽበት ላይ ከፍተኛ ልዩነት አላቸው ያሉ አስምስሎታል ሁኔታውን።

   ለማንኛውም ይህ መደረጉ አንድ ነገር ነው። ነገር ግን አሁን ለሕዝብ መገልጹ ንስሃ ለመግባት ሳይሆን፤ ሰሞኑን አዲስ አበባ የከረመው IMF ከማጋለጡ በፊት፤ ቀደም ብለው አቶ ተክለውልድ አጥናፉ ይፋ ቢያደርጉ ይሻላል ተብሎ የተደረገ መላ ምት ይሆን?

  በኀይሌ ሙሉ

  መንግሥት በበጀት ዓመቱ የመጀመርያ ሰባት ወራት 42.3 ቢሊዮን ብር ዋጋ ያላቸው የግምጃ ቤት ሰነዶች መሸጡን ብሔራዊ ባንክ አስታወቀ፡፡ አምና በተመሳሳይ ወቅት ከተሸጡት ሰነዶች ዋጋ ጋር ሲነፃፀር የ42.9 በመቶ ዕድገት ማስመዝገቡን ገልጿል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ አቶ ተክለወልድ አጥናፉ ባለፈው ሐሙስ ለተወካዮች ምክር ቤት አባላት ባቀረቡት ሪፖርት እንደገለጹት፣ ባንኮች በግምጃ ቤት ሰነድ ገበያ ላይ ያላቸውን ተሳትፎ በማበረታታት የመሠረታዊ ገንዘብ አፈጻጸም ወደ ብሔራዊ ባንክ ግብ ለማምጣት እንዲቻል፣ ሳምንታዊ የግምጃ ቤት ሰነድ ሽያጭ መመርያ ወጥቶ ተግባራዊ መሆኑንና ንግድ ባንኮች በብሔራዊ ባንክ ያላቸውን ትርፍ ተቀማጭ ገንዘብ በመጠቀም ሰነዱን እንዲገዙ ተደርጓል፡፡
  Continue reading

%d bloggers like this: