Tag Archives: Sebhat Nega

ጸረ-ኢትዮጵያዊ ኃይሎች፣ ጠባቦች፣ ሸፍጠኛ ታሪክ በራዦችና የፖለቲካ ቸርቻሪዎች ሕወሃት ውስጥ ተጠናክረው ወጥተዋል – ሌሎቹ ድርጅቶች ለሕወሃት ባለውለታ መሪዎች ጋር ቀጥለዋል!

26 Aug

በከፍያለው ገብረመድኅን – The Ethiopia Observatory (TEO)

ረዘም ላለ ጊዜ፡ ሕወሃት በአዲስ አበባና የመቀሌ ቡድን መከፋፈሉ ሲነገር ቆይቷል። እሳት የሌለበ ጭስ አይኖርም እንደሚባለው፡ ይህም አለምክንያት አልነበረም። አባይ ወልዱን እንደአባ ጨጓሬ ይጠሉት የነበሩት የሕወሃት ሰዎችም ሆኑ ሌሎቹ፡ በራሱ በትግራይ ውስጥ ከሚታየው አፈናና ዘረፋ ውጭ ሕወሃት ይህንንም በሌሎች አካባቢዎችም አስፋፍቶ ድርጁቱንና የሃገሪቱን ዘለቄታ አደጋ ላይ ጥሏታል የሚል ሥጋት ላይ ተመሥርተው ነበር።
Continue reading

Is the TPLF leading Ethiopia or still obssessed by its political longevity & consolidation of its domination?

7 Jan

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

When we read on the New Year’s Addis Fortune about the handsome deal Tekeste Sebhat Nega entered not long ago with Ethiopia’s Grain Trade Enterprise (EGTE), we said after all Firehiwot Guluma Tezera was right – and many other Ethiopians too before her.
Continue reading

አቶ ስብሃት ነጋ ኢትዮጵያንና ሕዝቧን መሣለቂያ ማድረጋቸው መችና ማን ይሆን የሚያቆመው?

20 Nov

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

በየመንግሥት መሥርያ ቤቱ፡ በየቀበሌው፡ በጦሩ – ሁሉም ቦታ – በቤተስብ ውስጥ ሳይቀር፡ አንድ ለአምስት በማለት ሕወሃት/ኢአሕዴግ የተበተበውን ስለሚያውቁ፡ አቶ ስብሃት ነጋ፣ መጭውን ምርጫ በደንብ እናሸንፋለን ብለው መናገራቸው በመኩራራትና እንደ ድርጅታቸው የጥናካሬ ምልክት አድርገው እርፍ አሉ። ይህም የሆነው ከሣምንት በፊት በአሚሪካ ድምጽ የትግርኛ ፕሮግራም ላይ ቀርበው ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያን ጦር መሳደባቸውንና ሰለአሰብና ለኢትዮጵያ የባህር በር አስፈላጊነት ሲናገሩ የፈጠሩትን ውዥንብር እንዲያጠሩ፡ በሚል ስበብ ሰኞ/ማክሰኞ ፓልቶክ ቀርበው፡ የተለመደውን የሃስት ቅዥበራቸውን ሳይበረዝ ሳይከለስ እንደገና ደገሙት።
Continue reading

ኢትዮጵያና ኤርትራ እንደገና በሕወሃት በኩል መነጋገር ጀመሩ – ይግረም ብሎ ችግሩን “የፖለቲከኞች ጠላትነት” ይለዋል ሕወሃት!

17 Nov

በከፍያለው ገብረመድኅን – Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

‘የጨነቀው እርጉዝ ያገባል’ እንዲሉ፡ ኢትዮጵያና ኤርትራ ሁለቱም ፈታኝ ጊዜው ውስጥ ወድቀው እንደገና የጥንቱን በማስታወስ ቅዳሜ ዕለት በግዮን ሆቴል ግንኙነት ማድረጋቸውን፡ አዲስ አድማስ ከአዲስ አበባ ፍንጭ ሠጥቷል።
Continue reading

Law makers air for first time their frustration with Sebhat Nega’s so-called peace, development institute

9 Nov

by Keffyalew Gebremedhin – The Ethiopia Observatory

It is possible that a better day may be dawning for Ethiopia. I do not want to sound hasty. But I feel like saying that a window may be opening for those in power to see the need for sanity in Ethiopia’s politics. While in the midst of their squabbles, the TPLFites seem to be settling it. They are starting this by ending the “career” of the lead author of Ethiopia’s disintegration and the forced inequality of its people.
Continue reading

በኢትዮጵያ አለምአቀፍ የሰላምና ልማት ኢንስቲትዩት የተመራ ልዑክ በካይሮ ተወያየ ተባለ

26 Jun

Editor’s Note:

    ለምን ይሆን የዚህ ዜና ምንጭ የአቶ ስብሃት ነጋን፡ የልዑካን ቡድኑን ስም ለመጥቀስ ያልደፈሩት? መወያየታቸውን ሰማን፡ ግን ምን እንደተወያዩ የተግለጸ ነገር የለም። አቶ ስብሃት አንደበተ ርቱዕ መሆናቸው የታወቀ ቢሆንም፡ በዚህ ውስብስብ ጉዳይ ላይ አስተያየታቸውን እንዲካፈሉ ግብጾች መጋበዛቸው፡ የአቶ ስብሃትን ‘ለጣፊነት’ ከመግንዘብ የመነጨ ስለሚሆን፡ ለኢትዮጵያ ጥቅም መሆኑን አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በጥርጥር የሚመለከተው ጉዳይ ሳይሆን አይቀርም።

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 16፣ 2005 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ አለምአቀፍ የሰላምና ልማት ኢንስቲትዩት የተመራ ልዩ ልዑክ በኢትዮጵያና ግብፅ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ለመምከር ካይሮ ገባ።

በኢትዮጵያ አለምአቀፍ የሰላምና ልማት ኢንስቲትዩት ዳይሬክተር የሚመራው ይኸው ልዑክ ፥ ከኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር መስሪያ ቤት የተወከሉ ሀላፊዎችን ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት ሃላፊዎችን ያካተተ ነው።
Continue reading

Wegagen Bank Sees Mixed Results in Difficult Year

4 Dec

BY Yetneberk Tadele, Addis Fortune

Alike United and Nib banks, it opts to capitalise than cheering shareholders with higher return

Wegagen Bank, one of the major players in the private banking industry, has seen its board of directors choose to boost the bank’s capital rather than cheering shareholders with higher return on their investments for the year.
Wegagen has joined the ranks of United and Nib banks in following such an approach, contrary to the directions others such as Dashen andAbyssiniawere observed to take.
Continue reading

ETHIOPIA: helpless victim of twin evils—double-digit inflation and illicit financial outflows

14 Dec

By Keffyalew Gebremedhin

This article deals with two issues. The first part discusses the new data on inflation that was released Tuesday morning and therein too the failure of government to get a handle on the problems and the adverse consequences thereon to the lives of ordinary citizens and the country’s economic future. It also offers suggestions to help address structural problems of the economy and also of the need to free it from all sorts of shackles, as possible ways out of the current morass.
Continue reading

%d bloggers like this: