Tag Archives: Security cooperation

ኢትዮጵያና ሶማሊያ አል ሸባብን ለማጥፋት የሚደረገውን ዘመቻ አጠናክሮ ለማስቀጠል ተስማሙ! ይህ አባባል እውነት ነውን?

24 Oct

የአዘጋጁ አስተያየት፡

    የውይይታቸውን ዝርዝር ይዘት አልተነገረንም። ግን እንደሚመስለን ከሆን፣ የዚህ ዜና ርዕስ “ሶማልያ ኢትዮጵያ ጦሯን ከአሚሶም ሥር እንድታደርግና ከአልሻባብ ጋር የሚደረገው ትግል እንዲጠናከር ሶማልያ ጠየቀች” ማለት አልነበረበትም ወይ?

    ከሥር በመካከላቸው ያለውን ችግር እንደተከታተለ አምድ፣ በሶማልያም ሆነ በአሚሶም በኩል ያለባቸው ችግር የኢትዮጵያ ጦር ከሰላም አስከባሪው ኃይል ጋር አብሮ ለመሥራት ፈቃደኛ አልመሆን ነው! ጦሩ እንደልቡ ይወጣል ይገባል፣ ለምን እንዲህ አልተባበር ባይ መሆን ዓላማውን አጠራጣሪ ኃይል አድርጎታል፤ — ምንም እንኳ ከአልሸባብ ጋር ብዙ ጊዜ መፋለሙ ቢታወቅም!

===============
Continue reading

%d bloggers like this: