Tag Archives: semayawi party

ለተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች መዳከም ተጠያቂው ማን ነው? ሕወሃት ምን እየሠራ ነው? በሃገሪቱ የሚዲያ ነጻነት አለ ለማለት ታስቦ እንዳይሆን ይህ ሁሉ መንበዛበዝ?

13 Dec

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 25 ዓመታት 15 የፖለቲካ ፓርቲዎች የፈረሱ ሲሆን፥ አራት ጥምረቶች እና ቅንጅቶች ተበትነዋል።

በሀገሪቱ የሚንቀሳቀሱት የፖለቲካ ፓርቲዎች ለመዳከማቸው ኢህአዴግን የሚከሱ ሲሆን፥ ኢህአዴግ ግን ችግሩ ከራሳቸው ነው ራሳቸውን ይመልከቱ ይላል።
Continue reading

ለኢትዮጵያውያን መብቶች መከበር ስትል ብዙ የተንገላታችው ወይንሸት ሞላ ዛሬም ከእሥርና ድብደባ ስትወጣ የምታበራ ኮከብ ናት! የወንበዴ ሽፍታው ሕወሃትን አረመኔነት በሚገባ አጋልጣለች!

9 Feb

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

ኅዳር 8/2016 የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በወጣ በወሩ የታሠረችበት ምክንያት፣ ናሆም ግርማ እንደዘገበው፣ ”ኢትዮጵያ ትቅደም አቆርቋዧ ይውደም !!! የሚል ፅሁፍ ፌስቡኳ ላይ በመለጠፍና ሰማያዊ ፓርቲ ከፈረሰ በዃላ መንግሥትን በግልሽ ለመጣል አስበሻል” የሚል እንደሆነ ለማወቅ ተችሏል።

የሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወረራ ወቅት ፓሪስ ለጀርመኖች ከወደቀ በኋላ ናዚዎቹ ፈረንሣይ ጠላት የሆናቸውን አስተዳደር ከፈረንሣይ ወደ ሞሮኮ ካዛብላንካ አዛውራለች በሚል ሂሣብ እዚያም ማሳደድ ሲጀምሩ፣ የፈረንሣዩ ፖሊስ አዛዥ የአካባቢው ገዥ እንደመሆኑ፡ ጀርመኖች ላይ ጣቃት ሲደርስና እነእገሌን እሠር ሲሉት፡ ለኔ ተውት ይልና ለምክትሎቹ – ማሾፉ መሆኑን በመግባባት – “Round up the usual suspect!” የሚለው ትዝ ይለኛል።

የወይንሸት የአሁኑ አስተሳሰሯ ምክንያት ያንን ቢመስልም፡ ወያኔ ተራ ቂመኛ በመሆኑ፡ እንደ ፈሪ አህያ አንዴ የነከሰውን ‘ጅብ’ – ጥፋት ኖረ አልኖረ – ምን ጊዜም እንደማይለቅ ከማሳየት ባሻገር የዚያ ዐይነት sophistication የለውም! አንድ ሴት ብቻዋን የምታርበደብደው የሕወሃት ወንበዴዎች አስተዳደር ገበናው ምን እንደሚመስል አሳይታናለች!

ሕወሃት የፈለገውን ዐይነት ምክንያትና ክስ ሊደረድር ይችላል – ከክሱ አንጻር ሲታይ ግን ወንጀለኛነቱ ቁልጭ አድርጎ ያሳያል። በመሆኑም ይህም የወንጀሉን ጥልቀትና የውድቀቱን መቃረብ ምልክት አድርጌ ነው የምወስደው!

ወይንሸት፣ ምን አለኝ ላንቺ የሚሆን፣ የኛ አኩሪና አብሪ ኮከብ?

ባይሆን እንኳ ከጥላሁን ገሠሠ “የጠላሽ ይጠላ” “የጎዳሽ ይጎዳ! ይጎዳ! ተፈጥሮ ትውቀሰው…” ላንቺ መሥዋዕትነት ከፍተኛ አክብሮቴን ለመግለጽ አበረክትልሻለሁ!

አረመኔው ሕወሃት እሥር ቤትን የዚህች ወጣት መኖሪያዋ ሊያደርገው ምንም ያልቀረው ስለሆነ፡ ስለወይንሸት ሞላ የሚከተለውን የዘገብኩት ኅዳር 2፣ 2014 ዓ.ም. ነበር፡-

ታዲያ የተባለው የኃይለማርያም ማስፈራሪያ ተግባራዊ ለመሆን ብዙም አልፈጀበትም። አንዋር መስጊድ ውስጥ በተደጋጋሚ የሕወሃት የጸጥታ ስዎች በመግባት፡ ወንዶችንም ሆነ ሴቶች አማንያንን በመተናኮል በፈጠሩት ግብግብ፡ ብዙዎች ተደብሴበዋል። በየወቅቱ የታሠሩትም እስካሁን እንደሚንገላቱና በስበብ አስባቡ እየተውነጀሉ መሆናቸው ይታወቃል።
Continue reading

ሰቆቃዊ በሆነና ሰብዓዊ ክብርን በሚነካ ሁኔታ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ቀንና ሌሊት በሰንሰለት እንደሚታሰር ታወቀ!

17 Nov

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
by Ethiopian Human Rights Project (EHRP)
 
ፌስቡክ ላይ በጻፋቸው ጹሁፎች ምክንያት የሽብር ክስ ቀርቦበት ጉዳዩ በፍ/ቤት እየታየ የሚገኘውና በእስር ቂሊንጦ ያለው የቀድሞው የሰማያዊ ፓርቲ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ በሚገኝበት እስር ቤት ውስጥ ከአርብ ህዳር 2/2009 ዓ.ም ጀምሮ ቀንና ሌሊት በሰንሰለት ታስሮ እንደሚገኝ ታውቋል።
Continue reading

“በገዛ አፈ-ሙዙ መቃብሩን የሚቆፍር የሽንፈትን ጽዋ ይጎነጫል!”

8 Dec

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
ከሰማያዊ ፓርቲ የተሠጠ መግለጫ

ካለፉት ሁለት ዓመታት ጀምሮ የአዲስ አበባ ከተማንና ዙሪያን ለማከለል ከወጣው የማስተር ፕላን ጋር በተያያዘ፤ ገቢራዊነትና ሃሳቡን የተቃወሙ የኦሮሞ ተወላጆች እና የዕቅዱ ተቃዋሚዎች፣ የተለያዩ ዩኒቨርሲቲ፣ ኮሌጆች እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪዎች እንዲሁም የየከተማዎቹ ነዋሪዎች ላይ የኃይል እርምጃ እየተወሰደ እንዳለ የአደባባይ ሀቅ ነው፡፡
Continue reading

ከነካባው የተቀበረውን የፍትህ ሥርዓት ነፃ ለማውጣት ትግላችን አጠናክረን እንቀጥላለን!       –               ከሰማያዊ ፓርቲ የተሰጠ መግለጫ

5 Nov

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

ኢትዮጵያ ውስጥ ከህገ መንግስቱ ጀምሮ አዋጅና በሌሎችም የዜጎችን መብት የሚደነግጉ በርካታ መሰረቶች ቢኖሩም ለይስሙላ ህጋዊ ሥርዓት እንዳለ ከማስመሰልም አልፎ ለአገዛዙ ማጥቂያና መግዢያ ከመሆን ባለፈ የዜጎችን መብት እያስከበሩ አይደለም፡፡ ባለፉት 6 ወራት እንኳን ህግ እንደተቀበረች፣ በዚሁ አገዛዙ ውስጥ ተፅዕኖ ያለው የፍርድ ቤት አልፎ አልፎ የሚወስነው ውሳኔ በፖሊስ ቀጭን ትዕዛዝ ሲታጠፍ ታዝበናል፡፡ ሰማያዊ ፓርቲ ሌሎች ኢትዮጵያውያን ላይ የሚደርሱትን ህገወጥ ተግባሮች በአንክሮ በመከታተል በየጊዜው ጩኸቱን ከማሰማቱም ባሻገር አባላቱም ጭምር የዚህ ህገ ወጥ ተግባር ተጠቂዎች በመሆናቸው በፍርድ ቤት በአጠቃላይ በህግ ላይ እየተደረገ ያለውን ጉዳይ ቀዳሚ ምስክር ነው፡፡
Continue reading

TPLF snubs court decision by overriding verdict to release Semayawi Youth prisoners

4 Jul

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
SMNE Press Release

Not only are Ethiopian elections a farce—reconfirmed by recent regime claims of a 100% victory in the May 24, 2015 national elections—but so is the independence of the judicial system. This mockery of justice was shown when police re-arrested four young members of the Semayawi opposition party [Blue Party} after they were released from court. This happened not once, but three times, despite the fact they had already been freed each time by the court. They remain in jail as of today.
Continue reading

Legetafo residents who did not vote for Ethiopia’s ruling party face demolition of their homes

20 Jun

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

ኢህአዴግን አልመረጣችሁም በሚል ቤታቸው እንደፈረሰባቸው የለገጣፎ ነዋሪዎች ገለጹ “በምርጫው ምክንያት ሊበቀሉን ነው ቤታችን በክረምት ያፈረሱት” ነዋሪዎቹ በ2007 ዓ.ም ሀገራዊ ምርጫ ኢህአዴግን አልመረጣችሁም በሚል ቤታቸው እንደፈረሰባቸው በለገጣፎ አባኪሮስ፣ ገዋሳ አካባቢ ነዋሪዎች ለነገረ ኢትዮጵያ ገልጸዋል፡፡
Continue reading

የውጭ ፖሊሲ ላይ የተደረገው የ2015 የፓርቲዎች ውይይት፡ ኢትዮጵያ ጣጣሽ ጀመረ እንጂ አላለቀም!

19 May

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

%d bloggers like this: