Tag Archives: Sheik Al Amoudi

መንግስት ለሼህ አላሙዲን ቀጭን ትዕዛዝ አስተላለፈ – ዋዜማ ራዲዮ

1 Nov

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)</em>
 

“መሐመድ! አጋርነትህን በተግባር የምታሳይበት ወሳኝ ጊዜ ላይ ነህ” – ኃማደ

ዋዜማ ራዲዮ-ባለፈው ሳምንት ወደ ሜድሮክ ሊቀመንበር ሼክ ሞሐመድ አላሙዲ የስልክ ጥሪ እንዳደረጉ የተናገሩት ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በአዲስ አበባ የሚገኙ ጅምር የሜድሮክ ግንባታዎች በጥቅሉ ፖለቲካችንን እያበላሹብን ነው ሲሉ ወቀሳ ማቅረባቸውን የአዲስ አበባ የካቢኔ አባላትና ከፍተኛ የድርጅት አመራሮችን በጽሕፈት ቤታቸው ሰብስበው ባነጋገሩበት ወቅት ገልጸዋል፡፡

የከተማ ነዋሪዎች በመንግሥት ላይ እምነት እንዲያጡ ከሚያደርጉ ነገሮች አንዱ ታጥረው ያለግንባታ ለዓመታት የተቀመጡ የከተማዋ ቦታዎች ናቸው ሲሉ ለሜድሮክ ሊቀመንበር እንዳብራሩላቸው፤ ይህም በኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ስብሰባ ሁሉ የተነሳ ጉዳይ እንደሆነ እንዳነሱላቸው አውስተዋል፡፡ “እሱ እኛ ብለነው ሳይሆን ቀድሞም አገሩን የሚወድ ሰው ነው፤ እዉነት እንነጋገር ከተባለ እንደሱ መዋዕለ ነዋዩን ሳይሰስት በዚች አገር ኢንቨስት ያደረገ ሰው የለም” ካሉ በኋላ፤ “በሜድሮክ ፕሮጀክቶች እዛም እዚም መንተፋተፍ ሕዝብ አሉታዊ ትርጉም እየሰጠን ነው፤ ይህ መቀየር አለበት” ብለዋል፡፡ አጋርነትህን በተግባር የምታሳይበት ወሳኝ ጊዜ ላይ ነህ ብዬ ቃል በቃል በስልክ ነግሬዋለሁ፡፡” ሲሉም ለተሰብሳቢዎቹ ተናግረዋል፡፡
Continue reading

Justice done dismissed Sheraton Addis workers – not because of TPLF fairness & its repressive laws & courts, nor strength of TPLF handiwork CETU*– Serious talks & foreign intervention did the job!

29 May

Editor’s Note:

    Good lesson here for all Ethiopian trade unions and professional associations under the TPLF’s Stalinist yoke. The past 25 years have shown that nothing will benefit those Ethiopians ensnared in the TPLF established ‘civil society’ or ‘civic organizations’. Also TPLF laws and regulations on these are enforced by hired mercenaries benefitting themselves and looking after their own promotions, international travels, homes, cars, and other pecuniary benefits

 

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
By Capital Ethiopia: Win for workers in battle against Sheraton Addis
 

Starwood merges with Marriott

The 65 workers terminated by Sheraton Addis two years back have finally secured victory after negotiations between Starwood Hotels and Resorts Worldwide, managers of Sheraton Addis, and the International Union of Food, Agricultural, Hotel, Restaurant, Catering, Tobacco and Allied Workers’ Associations (IUF), a global federation of trade unions. The dispute arose in 2014 when Sheraton Addis employees’ trade union demanded the renewal of the three-year-old collective agreement with the management, which had expired in March 2014.
Continue reading

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተበላሸና ባልተወራረደ ሂሣብ ሃገራችንን ለአደጋ እያጋለጣት ነው ይላሉ የባንኩ ሠራተኞች!

11 May

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

(ኢሳት ዜና ግንቦት 3/2008): ለኢሳት የደረሰው የባንኩ የውስጥ ኦዲት ሪፖርት እንደሚያሳየው በበጀት አመት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2013 እና 2014 ባንኩ ያላወራረደው 11 በሊዮን ብር እንዲሁም የተበላሸ ገንዘቡ 1 ቢሊዮን ብር ቢደርስም፣ የባንኩ ባለስልጣናት ከተመደበላቸው መደበኛ በጀት ውጭ 729 ሚሊዮን ብር አውጥተዋል። “ሙስናን በመዋጋት አገራችንን ከዘላለማዊ ከእዳ እንታደግ “ በሚል የባንኩ ሰራተኞች የውስጥ እንቅስቃሴ የጀመሩ ሲሆን፣ ከመንግስት ባለስልጣናትና ከህወሃት ታዋቂ ባለሀብቶች ጋር ከፍተኛ የጥቅም ቁርኝት የፈጠሩት የንግድ ባንኩ ስራ አስኪያጅ፣ ባንኩንና አገሪቱን ለከፍተኛ እዳ እየዳረጉዋት ነው ይላሉ።
Continue reading

ኖክ ኦይል ሊቢያን በብር450ሚ ገዛው፤ ለመሆኑ ኖክ የሚድሮክ ብቻ ወይንስ ሕወሃት ሰዎችም የጥቅም ተጋሪ ሆነው ሃገሪቱን በቁሟ እየቸበቸቡ ነው? የኖክ ስፋቱን መመልከቱ ብቻ ይበቃል!

13 Aug

የኖክ ሥር አስኪያጅ አቶ ታደሰ ጥላሁንና የሕውሃቱ ካድሬ አቶ አብነት ገብረመስቀል (ፎቶ ሪፖርተር)


 
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

    *   የቡታጋዝ ዴፖና ሲሊንደር ማምረቻ ሊገነባ ነው

    *   የሞተር ቅባቶች ማቀነባበሪያ ሊያቋቁም ነው

አገር በቀል የነዳጅ ኩባንያ የሆነው ናሽናል ኦይል ኢትዮጵያ (ኖክ) በጂቡቲ የሚገኘውን ኦይል ሊቢያ በ450 ሚሊዮን ብር ወጪ በማድረግ ገዛው፡፡
Continue reading

CBE Board under Bereket’s chairmanship approves ETB one billion to Al Amoudi

21 Jul

By Wudineh Zenebe, The Reporter

The Commercial Bank of Ethiopia (CBE) has approved a 942 million birr loan to MIDROC Ethiopia Project Office MEPO, a company owned by the Saudi billionaire Sheik Mohammed Al-Amoudi, for the construction of a five-star hotel and a paper plant. The Board of Directors of CBE, chaired by Bereket Simon, approved the loan two weeks ago.
Continue reading

The Ethiopian land give away: What is your is mine, what is mine is my own

2 Jun

By Graham Peebles

It is a colonial phenomenon: appropriate land for the needs of the colonists and to hell with the indigenous people. Might is right, be it military or economic. The power of the dollar rules supreme in a world built upon the acquisition of the material, the perpetuation of desire and the entrapment of the human spirit.
Continue reading

Gunmen kill one Pakistani, four Ethiopians on Saudi Star’s commercial farms in Gambella

29 Apr

ADDIS ABABA: Gunmen have killed five people, including one Pakistani, and injured eight others in an attack in Gambella in western Ethiopia, a government spokesman said Sunday.
Continue reading

Ethiopia sells off seven state firms, to offer more, says Reuters

29 Mar

* Eyes privatisation of another 40 firms

* Rules out airlines, telecoms and banks

By Aaron Maasho

ADDIS ABABA, March 29 (Reuters) – Ethiopia has accepted bids worth 2.1 billion birr ($121 million) for seven state-owned firms, part of a plan to privatise dozens of corporations in the next three years, it said on Thursday.
Continue reading

%d bloggers like this: