Tag Archives: Shiferaw Shigute

ለተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች መዳከም ተጠያቂው ማን ነው? ሕወሃት ምን እየሠራ ነው? በሃገሪቱ የሚዲያ ነጻነት አለ ለማለት ታስቦ እንዳይሆን ይህ ሁሉ መንበዛበዝ?

13 Dec

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 
አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 4፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 25 ዓመታት 15 የፖለቲካ ፓርቲዎች የፈረሱ ሲሆን፥ አራት ጥምረቶች እና ቅንጅቶች ተበትነዋል።

በሀገሪቱ የሚንቀሳቀሱት የፖለቲካ ፓርቲዎች ለመዳከማቸው ኢህአዴግን የሚከሱ ሲሆን፥ ኢህአዴግ ግን ችግሩ ከራሳቸው ነው ራሳቸውን ይመልከቱ ይላል።
Continue reading

በጉራ ፈርዳ ለደረሰው የዘር ማጥፋት ሙከራ መመሪያ የሰጡት መለስ ዜናዊና ሽፈራው ሽጉጤ ሳይጠየቁ 18 የወረዳው ሹማምንትና ነዋሪዎች ላይ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ክስ ተመሠረተ

1 Apr

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

መጋቢት ፳፫ ቀን ፳፻፯ ዓ/ም (ኢሳት ዜና):- ባለፉት ሶስት አመታት በደቡብ ክልል በቤንች ማጂ ዞን በጉራ ፈርዳ ወረዳ ይኖሩ በነበሩ በአማራ ተወላጆች ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል እንዲፈጸም ትእዛዝ ያስተላለፉት ከፍተኛ ባለስልጣናት ፍርድ ቤት ባልቀረበቡበት ሁኔታ፣ በወረዳ እና በቀበሌ ደረጃ ያሉ ሹማምንት ባለስልጣናት ሰኞ መጋቢት 21 ቀን 2007 ዓም ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ተደርጓል።
Continue reading

የራያ ዩኒቨርሲቲ መሠረት ድንጋይ በሕወሃት/ኢሕአዴግ ባለሥልጣኖች ተቀመጠ፤ ኢትዮጵያ የምትሰማውን ግን ማመን አዳጋች ነው

26 Feb

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
በፍቃዱ ሞላ፤ አዲስ ዘመን

  የትምህርት ሚኒስትሩ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ፤ “ዩኒቨርሲቲው ከሦስት ዓመት በኋላ የሕብረ ብሔራዊነት ምልክት ይሆናል…በመላው አገሪቷ ለተስፋፋው ትምህርት የህወሓትና የትግራይ ህዝብ ትግል መሰረት ነው!” – አዲስ ዘመን

 

የራያ ዩኒቨርሲቲ የመሰረት ድንጋይ ሲቀመጥ (ፎቶ አዲስ ዘመን)

የራያ ዩኒቨርሲቲ የመሰረት ድንጋይ ሲቀመጥ (ፎቶ አዲስ ዘመን)


Continue reading

ዐይጥ “እኔን እየጠሉ፡ ምኔን እንደሚበሉ…” እንዳለችው ሆነ የትምህርት ሚኒስትር ሽፈራው ሽጉጤና የኢትዮጵያ ምሁራን ግንኙነት!

22 Nov

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

በመጭው ምርጫ ወቅት፡ ሕወሃት/ኢሕአዴግ ዐይኑን በሚገባ ገልጦ፡ የአብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ድሎቹን መጠበቅ አለበት ብለው ከአመራሮቹ አንዳንዶች አበክረው ምክር ሲለግሱ ከርመዋል። በተለይም አቶ አዲሱ ለገሠና የትምህርት ሚኒስትሩ አቶ ሺፈራው ሽጉጤ ይህንን ዘመቻ በማካሄድ በመጀመሪያው ረድፍ ላይ ይገኛሉ።

እነዚህ ግለስቦች ማንን ጠላት አድርገው አይተው ይሆን፡ ይህንን ምክር ለበላይ አመራራቸው ለመለገስ የተገደዱት፤ በፕሮፓጋንዳ መልክ በኢትዮጵያ ሕዝብስ ላይ የሚረጩት?
Continue reading

ምርጫ 2007ን ለመዝረፍ በሕወሃት/ኢሕአዴግ በከፍተኛ የትምህርት ተቋሞች የተደረጉ ወንጀለኛ ዝግጅቶች – በፓርቲው ውስጣዊ መረጃ ላይ የተመሠረተ ትንታኔ

18 Nov

በከፍያለው ገብረመድኅን Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

  “በተለይም በአሁኑ ሰዓት ፈተና ላይ የጣለን የምርጫ ጉዳይ እንደምናሸነፍ ቃል የተያዘበት ቢሆንም [ቃለ ጉባዔ/የፓርቲው ሊቀመንበር መመሪያ?]፤ ፈተናዎች የሚፈጠሩት በሕዝብ እና በራሱ ታማኝ ባልሆኑ ሃይሎች ማለትም በመንግሥት ክንፍ አይቀለበስም ብሎ ማሰብ አይቻልም፡፡ በዚህም ቀድሞ መዘጋጀት ያለበት እና ለሁከት እና ለብጥብጥ መሳሪያ ሊሆን የሚችለው የሕዝብ ክንፍ የተማረው ሃይል ሊሆን ስለሚችል ሊታሰብ ይገባል ብለዋል [የፓርቲው ሊቀመንበር?]፡፡”
  “[አደራጃጀታችን] ከምንም በላይ የብጥብጥ እና የሁከት መንስኤ የሆነውን ተማሪ በኢሕአዴግ አመራር አባላት እየታገዘ ለመያዝ የሚያስችል ነው፡፡ በምርጫው ሊፈጠር የሚችለውን የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች ሁከት እና ብጥብጥ፤ ለማሰቆም በማደራጀት፤ መረጃ በመጥለፍ አመችነቱ የላቀ እንደሚሆን ታምኖበታል፡፡”
  – “በመሆኑም ሁለቱም የሰራዊቱ ክንፍች [የሕዝብና መንግሥታዊ/ፓርቲ] በሙሉ በምርጫው ዘሪያ በቂ ግንዚቤ እንዲጨብጡ ማዴረግ፣ ተገቢውን አደረጃጃትና አሰራር ዘርግቶ መላው መካከለኛ አመራር፤ ዝቅተኛ አመራር፤ መምህራን፤ የምርምር አካላት፤ ድጋፍ ሰጭ ሰራተኛና ተማሪዎች ግልጽ ስምሪት መስጠት፣ ተገቢውን ክትትልና ድጋፍ በቀጣይነት በማድረግ እያንዲንዱ የሠራዊት ድጋፍ ክንፍ ወደ ሚፈለግበት የጥንካሬ ደረጃ እየደረሰ መሆኑንና የተቋሙ ዕቅድ በውጤታማነት መፈፀሙን ማረጋገጥ ይጠበቅበታል፡፡”
  – “… ሁለም የዩኒቨርስቲ ፕሬዚደንቶች ውጤታቸው የሚሞላላቸው ለምርጫው በሚያዘጋጁት የድጋፍ ኃይል ይወሰናል፡፡”

ምንጭ፡ በትምህርት ሚኒስትሩ ሽፈራው ሽጉጤ አስተባባሪነት የተዘጋጀው:

  “የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የኢሕአዴግ የምርጫ ድል ልማት ሠራዊት ግንባታ አድረጃጀት ማንዋል – ለምርጫ 2007”
  Continue reading

  በቴክኒክና ሙያ የሚሰለጥኑ ኢትዮጵያውያን ቁጥር በ5 ዓመቱ ፕላን እንደታቀደው ሊሆን አልቻለም

  25 Sep

  Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

  አዲስ አበባ ፣ መስከረም 14፣ 2007 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና መሰክ ባለፉት አራት ዓመታት ጥራቱን የጠበቀ የሰው ሀይል በመፍጠሩ ረገድ የተሻለ ውጤት ቢመዘገብም ወደ ዘርፉ የሚመጡ የተማሪዎች ቁጥር ግን የተፈለገውን ያህል አይደለም አሉ የትምህርት ሚኒስትሩ አቶ ሽፈራው ሽጉጤ።

  ሚኒስትሩ ለፋና ብሮድካስቲነግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት ከዚህ ቀድም ከነበረው አንጻር የተማሪዎች ቅበላ ቁጥር እያደገ ቢመጣም የሚፈለገውን ያህል ግን አይደለም።

  ሀገሪቱ ወደ ኢንዱስትሪ ጎዳና በመጓዝ ላይ እንደመሆኗ ከመቼውም በላይ ብቁ የሰው ሀይል የሚያስፈልጋት ጊዜ መሆኑንም ነው አቶ ሺፈራው የተናገሩት።

  በእቅድ ዘመኑ መጠናቀቂያ ቀሪ አንድ አመትም በሙያው ላይ ያለውን የአመለካከት ችግር መቅረፍና የማሰልጠኛ ተቋሞችን ተደራሽ በማድረጉ ረገድ ትኩረት የሚሰጠው ጉዳይ ነው ብለዋል።

  ሚኒስትሩ አክለውም ተማሪዎች ቴክኒክና ሙያ ገበያ ተኮር ስልጠና መሆኑን ተገንዝበው ወደ ዘርፉ እንዲመጡ አሳስበዋል።
   

  TPLF Forces Resume Arrests and Detentions of Oromo University Students: Rejection of TPLF Governance, Its Policies Infuriates Regime Officials

  28 Aug

  Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
  by the Horn of Africa Human Rights League

  While fresh arrests and detentions, kidnappings and disappearances of Oromo nationals have continued in different parts of the regional state of Oromo following the April-May crackdown of peaceful demonstrators, court rulings over the cases of some of the earlier detainees by courts of the regional state are being rejected by political agents of the governing TPLF/EPRDF Party.
  Continue reading

  Scholars At Risk shares concern about forced indoctrination of Ethiopian students in ruling party ideology & policies: Stale party propaganda as education

  24 Aug

  Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
  by Academic Freedom Review

  The Ethiopian Ministry of Education has issued a mandatory directive that compels over 350 thousand new and existing university students to be trained in government’s policy and strategy. The directive also states that students who do not hold the certificate of completion cannot continue their studies.
  Continue reading

  %d bloggers like this: