Tag Archives: sur construction

እስከመቼ ይኼ ውርደት ግብር ከፋዮች? በትግራይ የ4ወረዳዎች መንገድ ሥራ በኢትዮጵያ ሕዝብ ተዘራፊነትና ያለጨረታ ብር 2.2ቢሊ ኮንትራት ሕወሃት ‘በጦርነት ካሣ’ ፖሊሲውና ዘራፊነቱ ለራሱ ሱር ሠጠ!

20 Jan

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2010 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል 125 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው የኮንክሪት አስፋልት መንገድ ግንባታ ለማካሄድ ዝግጅት መደረጉን የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን አስታወቀ።

የባልስልጣኑ የኮሙኒኬሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ሳምሶም ወንድሙ እንደገለጹት፥ ለመንገዱ ግንባታ ከፌዴራል መንግስት 2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በጀት ተመድቧል።

የሚገነባው መንገድ በትግራይ ማዕከላዊ እና ምስራቃዊ ዞኖች “ከውቅሮ- አብረሃ ወአፅበሃ – ነበለት- ማይቅነጣል” ከተሞች እና ወረዳዎችን የሚያገናኝ ነው ።

የመንገዱ ግንባታ ሥራ በሦስት ዓመት ጊዜ ውስጥ ተጠናቆ ለአገልግሎት ይበቃል ብለዋል።

የመንገዱ ግንባታ በጥራት እና በፍጥነት እንዲጠናቀቅ የክልሉ መንግስት ድጋፍ ሊያደርግ እንደሚገባም አቶ ሳምሶም አስታውቀዋል።

በትግራይ ማዕከላዊ ዞን የወርዒ ለኸ ወረዳ የኮንስትራክሽን፣ መንገድ እና ትራንስፖርት ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግደይ ተኽሉ በበኩላቸው፥ የመንገዱ ግንባታ ይጀመራል ከተባለው ጊዜ የዘገየ በመሆኑ ሥራው ፈጥኖ እንዲጀመር ጠይቀዋል።

መንገዱን የሚሰራው ሱር ኮንስትራክሽን ሥራ አስኪያጅ አቶ ታደሰ የማነ፥ ድርጅታቸው መንገዱን ለመገንባት ከፌዴራል መንግስት ጋር ጥቅምት ወር 2010 ዓ.ም መፈራረሙን ገልጸዋል።

በተፈራረመው የውል ስምምነት መሰረት በተያዘለት የጊዜ ገደብ ውስጥ ሥራውን በጥራት አጠናቆ ለማስረከብ ዝግጅት መደረጉንም አመልክተዋል።

እንደ አቶ ታደሰ ገለፃ በአሁን ወቅት ከባድ ማሽነሪዎችን ወደ ቦታው የማስገባት ሥራ እያከናወኑ ይገኛሉ።
 

ተዛማጅ:

  ለ17-ዓመት ‘የትግራይ ነጻነት’ ጦርነት ሕወሃት የኢትዮጵያን ሕዝብ ካሣ አስከፍላለሁ ይላል! ሌላው ጦር ግንባር!

  ከዩኒቨርሲቲ ዶርሚቶሪዎች የተባረሩ የሃሮማያ ኦሮሞና አማራ ተማሪዎች በየደብሩና በሕዝቡ ሲጠለሉ፡ ትምህርት ሚኒስቴር በራሱ በጀት “የወርቃማውን ዘር ተማሪዎች” ከአምቦ ዩኒቨርሲቲ ሆቴል በማሰቀመጥ በተደጋጋሚ በአውሮፕላንም ሲያመላልስ ከረመ! ኢትዮጵያውያን ግብር ከፋዮች ሁላችንም እኩል ዜጎች ነን?

ቪደዮው 6:10 ላይ ይጀምራል!
 

ከፍተኛ ገንዘብ ፈሶበት የሃገር ተስፋ የነበረውን የጣና በለስን ፕሮጄክት ሕወሃት እንዴት ሌላው ወልቃይት ጠገዴ እንዳደረገ!

1 Dec

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
በይርጋዓለም አምባቸው
 
በወታደራዊው ደርግ ዘመን መንግስት በ1978 ተጀምሮ ወንበዴዎች እስከመጡበት 1983 ቆይቷል። ይህ ትልቅ ፕሮጀክት በጎጃም ክፍለሃገር በመተከል አውራጃ የሚገኝ ሲሆን 1600 ስኬር ኪሎሜትር ያጠቃልላል ሲጠናቀቅም ከ80 ሺህ በላይ የሆኑ ህዝቦችን እንዲጠቅም ሆኖ የተጀመረ አገራዊ ፋይዳ ያለው ፕሮጀችት ነበር።
Continue reading

$11.4ቢ በጀት እንደጸደቀ ተጨማሪ $1.2ቢ ጄኔራል ሣሞራ ለመሣሪያ ግዥ መጠየቃቸው ‘ሕዝቡን አስፈቅደው’ ኤርትራን ለመቅጣት ወይስ ዜጎችን? ለዛውም ጦሩ በ24 ዓመታት በጀቶቹ ምን እንደገነባ ሳይነግሩን ይህ ገንዝብ መነሻ ነው አሉ! (ክፍል 3)

24 Jul

በከፍያለው ገብረመድኅን – The Ethiopia Observatory (TEO)

ክፍል ሶስት
 

መንደርደሪያ: የሥጋት ጊዜና በቅጽበት በውጥረት ወቅት ወደ ጦርነት በጀትነት የተለወጠው በጀት

የ’መንግሥት’ በጀት ላይ ይህንን ውይይት ስንጀምር (ክፍል 1) እና (ክፍል 2)፡ በሕወሃት ላይ እንዳሁኑ ዐይነት የጦርነት ከፍተኛ ሥጋት አላንዣበበም ነበር – ምንም እንኳ በዛ ያሉ መሣሪያ ያነገቡ ኃይሎች ሃገሪቱ ውስጥ መኖራቸው ቢታወቅም። ይህንን ውይይት ለመጀመር ምክንያት የሆኑኝ ሁለት ነበሩ። አንደኛው ከፍተኛ የሆነው የ$11.4 ቢሊዮን በጅት መዘጋጀቱና መጸደቁ ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ ከብዛቱ አንጻር፡ ይህ ገንዘብ ለኢትዮጵያ ልማትና ዕድገት ከመዋሉ ይልቅ፡ እንደ ወትሮው ለሕወሃት ድርጅትች ሲሣይ መሆኑ፣ መመዝበሩ አሳስቦኝና አስቆጥቶኝ ነበር/ነውም።

አሁን ደግሞ፡ በሕወሃት የጦር ኃይሎችና የሕወሃት መመዝበሪያ የሆኑት የኤኮኖሚ ድርጅቶች ከግጭቱ ዒላማዎች መካከል መሆናቸው፣ እንዲሁም በእነዚህ ሁኔታዎች በጀቱ ወደ ጦርነት በጀት መለወጡ፡ የውይይታችንን ሂደት ቀያይሮታል። መረጃ ማግኘቱ አስቸጋሪ ቢሆንም፡ በተቻለ መጠን፡ በምናውቃቸውና በሚገኙት መለኪያነት በበጀቱ ላይ ውይይቱን እንቀጥላለን – ውይይቱ፥ የጦርነቱ ዓላማና በዚሁ የታሸው አየር አካል ናቸውና።

  አዲሱ የሲቪል በጀት ወደ ጦርነት በጀት መቀየሩና ኢትዮጵያን ከዘረኛ አገዛዝ ለማላቀቅ የሚነፍሰው የጦርነት አየር የዛሬይቷን ኢትዮጵያ ለሕወሃት የትናትናዋ የማድረጉ ሥጋት እያየለ ይመስላል!
  ሕወሃት በኢትዮጵያ የፈጠረው የሕግና መዋቅራዊ ምደረ በዳነት በሁሉም ረገድ ያስከተላቸው ጠንቆችን የሚቀለብስ ሁኔታ እንዲፈጠር ግፊቱ እየተጠናከረ ነው!
  አርበኞች ግንቦት 7 ጦርነት ካወጀበት ዕለት ጀምሮ የሃገራችን አንድ ቁጥር መወያያ ይኸው ብቻ ሆኖአል! ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ አሥመራ መውረዱ ከተነገረ ጀምሮ በሕወሃት ዙሪያ ምጽዓት እየተጠበቀ ሲሆን፣ ኢትዮጵያውያኖች ነገን በላቀ ተስፋ መጠበቅን “ሀ” ማለት ጀምረዋል!

Continue reading

የምርጫ ዘረፋ፥ የሥልጣን ዘረፋ፥ የሃብት ዘረፋ!     ከሕወሃት ውጭ ብቁ ባለሙያ ቢሾም ለዝርፊያ ስለማይመቻቸው፡ ሕወሃቶች በኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ላይ የሱር ኮንስትራክሽን ሰው ጫኑ!

15 Jun

በከፍያለው ገብረመድኅንThe Ethiopia Observatory (TEO)

ሪፖርተር ባለፈው እሁድ እትሙ፡ ለኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር መሾሙን ሲያስነብበን፡ በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ፡ መንደርደሪያ ዐረፍተ ነገሩ ያሠፈረው ሃሣብ፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ተብየው ምንም ሚና እንደሌለው ሲሆን፡ የዘገባው አጀማመርም እንዲህ ነበር፦
Continue reading

CEO Azeb Mesfin delivers EFFORT’s annual report: 47,000 jobs created in 2014 – What is the Dedebit lament for about Tigray lagging behind the rest of Ethiopia?

1 Jan

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

Addis Ababa, 31 December 2014 (WIC) – Established in August 1995, Endowment Fund For the Rehabilitation of Tigray (EFFORT) has so far created jobs for 47,000 people on permanent and temporary basis.
Continue reading

IR’s rejected insight becomes the truth, with TPLF focusing on power exports as Ethiopia gropes in darkness

18 Sep

By Keffyalew Gebremedhin – The Ethiopia Observatory (TEO)

When certain claim or argument is rejected as baseless, but in time turns out to become fact and actuality, doubters and rejectors of its underlying truths find themselves on the wrong side of reality. I penned this short piece this morning, after I read on ERTA the news story why the TPLF regime loves to export electricity; read it imagining what it means to be source of power.
Continue reading

EFFORT’s Sur sees revenue from construction doubling this year

10 Oct
  Editor’s Note:

  Since the past few months, in Addis Abeba within hours’ notice a citizen’s house is demolished. The property is built by the owners, i.e. the residents, in full compliance with the law – official permits and documents ascertaining ownership of the properties on hand. Nonetheless, to such an extent the TPLF officials feel powerful to come with armed guards and statement to claim that the land is ‘needed for development’.
  Continue reading

%d bloggers like this: