Tag Archives: The Reporter

የአቶ ተክሉ ፍቅሩ እሥርና እንግልት:          ያለትክክለኛ መረጃና ፍርድ ቤት ትዕዛዝ ዜጎች በየቀኑ እሥር የሚታጎሩባት ኢትዮጵያ ጸረሙስና የዜጎች ጥቅም ጠባቂ አይደለም!

30 Mar

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 

የአዲስ አበባ የቤቶች ልማት ፕሮጀክት ጽሕፈት ቤት የግንባታ ዘርፍ ማስተባበሪያ ምክትል ሥራ አስኪያጅ፣ በስህተት ታስረው አንድ ቀን ካደሩ በኋላ ተፈቱ፡፡

ምክትል ሥራ አስኪያጁ አቶ ተክሉ ፍቅሩ መጋቢት 17 ቀን 2008 ዓ.ም. ለ18 አጥቢያ ወደ ግሪክ ለመሄድ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ እንደደረሱ ፓስፖርታቸውን ለኢሚግሬሽንና ዜግነት ጉዳዮች ዋና መምርያ ሰጥተው ወደ ውስጥ ለማለፍ ሲጠባበቁ፣ መታገዳቸው ተነግሯቸው ለብቻቸው እንዲሆኑ መደረጋቸው ታውቋል፡፡
Continue reading

የኤርሚያስ አመልጋ እሥርና የአክሰስ ጉዳይ ሕወሃትን ትዕዝብት ላይ ቢጥለውም፣ የባሰው ግን ‘ወንጀለኛ ባለሥልጣኖች ለምን አይታሠሩም?’ የሚለው 25 ዓመታት ያስቆጠረው ጥያቄ ነው!

3 Feb

በከፍያለው ገብረመድኅን – The Ethiopia Observatory (TEO)

በዚህ ሣምንት Addis Fortune Access’ Drama Continues (Feb 1/2016) በሚል ርዕስ ያወጣው ጽሁፍ ወደኋላ መለስ ብዬ ሰለአቶ ኤርምያስ አመልጋ አንዳንድ ነገሮችን እንዳስታውስ አድርጎኛል።
Continue reading

የአገር ሰው ጦማር: ኢሕአዴግስ ቢሆን የት ይቀበራል? – ዋዜማ ራዲዮ

18 Jan

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
በሙሔ ሐዘን ጨርቆስ

ዋዜማን ለማዳመጥ ከዚህ በታች ያለውን ኦዲዮ ሊንክ ይጫኑ፦

መቼ ለታ መታወቂያ ላሳድስ ቀበሌ ሄድኩኝ፡፡ እርግጥ ነው መታወቂያዬ ጊዜው አላለፈበትም፡፡ ቢሆንም መጪውን ጊዜ ላምነውአልቻልኩም፡፡

አትፍረዱብኝ ወገኖች! የኢህአዴግ ሥልጣን፣ የአዲሳባ ዜግነትና የዛፍ ላይ እንቅልፍ አንድም ሦስትም ናቸው፡፡ አዲሳበባዊና ፍልስጤማዊ መሆን መሳ ሆነዋል፡፡ መሬቱ የማን እንደሆነ አለየለትም፡፡ መታወቂያ የሚያድሰው የቀበሌያችን ኃላፊ ራሱ በቀደም ነው ከሰሜኑ የአገራችን ክፍል የመጣው፡፡ ብቻህን ካዛንቺስ ደርሰህ ና ቢባል በእርግጠኝነት ተክለኃይማኖት ጋ ይጠፋል፡፡
Continue reading

ከ2015 ምርጫ በፊት የሕወሃትና ሹምባሾቹን ወንጀሎች በፓሊስ ማላከክ ዝግጅት ሊፈይድ የሚችለው ነገር ይኖር ይሆን?

2 Nov

በከፍያለው ገብረመድኅን The Ethiopia Observatory (TEO)

ልማትን ለማምጣት በኢትዮጵያ የሚታየው የአንድ ወገን ጥረት ምን ያህል የብዙዎችን ትኩረት እንደሳበ (media and investors)፣ በሌላ በኩል ደግሞ ሃገራችን በጸረ ሽብር ዘማችነት በአፍሪካ ቀንድ የሃብታሙ ዓለም ደጅንነት ስምና ድጋፍ እንድታተርፍ የረዳት ቢሆንም፡ ስሟ ግን በዓለም ላይ ካሉ ጨካኝና ክፉኛ ከተበከሉት መካከል በግንባር ቀደምነት መጠቀሱ፡ ምናልባትም ከዚህ በፊት ብዙ ባልታየ መልኩ በአሰተዳደሩ ውስጥ መከፋፈልና ድንጋጤ እንደፈጠረ ይገመታል።
Continue reading

Reporter’s editorial requests TPLF regime to take down Meles’s pictures from public places

7 Feb
"Everything that goes up must come down..", surely especially charlatans (Courtesy of The Reporter)

“Everything that goes up must come down..”, surely especially those who have not earned it with decency (Courtesy of The Reporter)

    የአዘጋጁ አስተያየት

    ለዚህ አስተያየት መነሻ የሆንው ሪፖርተር ጥር 29፡ 2005 ዓ. ም. በአምዱ ላይ ያስፈረው ርዕስ አንቀጽ ነው።

    ከመለስ ጋር አብሮ በረሃ የነበረ፤ በመለስ ዘመን ተጠቃሚ የሆነና በዘርም የሚዛመዳቸው (ትግሬነት): የሪፖርተር አዘጋጅ ይህንን ርዕስ አንቀጽ ለመጻፍ ወይንም ለማጻፍ መብቃቱ አርቆ አስተዋይነቱን ይነግረኛል፡፡ ስንቶች ናቸው የአማረ አረጋዊ ምቾት ላይ ተቀምጠው እያማክለ ላለው የምሬትና የጥላቻ ውስጣዊ ድምጽና ፍላጎት ለማዳመጥ የቻሉ፡ ለሃግሪቱ ደህንነትና ዘላቂ ስላም እንዲሁም ለሕዝቡ የጋራ ጥቅም ቅድሚያ የስጡት?
    Continue reading

Update on Meles Zenawi: He “is in ‘critical’ state in Brussels”

18 Jul

By Keffyalew Gebremedhin

In a one sentence news story Radio Netherlands a few hours ago announced, “Ethiopian Prime Minister Meles Zenawi is in a Brussels clinic and is in a “critical” state, several diplomatic sources told AFP on Wednesday.”
Continue reading

Ethiopia’s export sector performs poorly, with overall earnings short by a billion dollars – coffee down by 50%

5 Jun

በውድነህ ዘነበ

የቡና ኤክስፖርት ገቢ በግማሽ ያህል በመቀነሱ ከኤክስፖርት ይገኛል ተብሎ የታቀደው አጠቃላይ ገቢ በአንድ ቢሊዮን ብር እንዲወርድ አደረገ፡፡ በ2004 ዓ.ም ይገኛል ተብሎ የታቀደው የኤክስፖርት ገቢ አራት ቢሊዮን ዶላር ቢሆንም፣ የበጀት ዓመቱ ሊጠናቀቅ አንድ ወር እየቀረው የተገኘው ገቢ ሦስት ቢሊዮን ዶላር አልሞላም፡፡
Continue reading

The Reporter‘s website blocked for past six days, says Reporters Without Borders

26 Apr

Reporters Without Borders is very worried to learn that access to the Amharic website of Ethiopia’s leading independent, privately-owned weekly, The Reporter, has been blocked for the past five days. No one has been able to access the site from within Ethiopia since around 4:30 p.m. on 21 April unless they use a proxy server.
Continue reading

%d bloggers like this: