Tag Archives: Tigray

አይ ሕወሃት! አቤት ቅሌት!አ ይ ጊዜ!

10 Jan

The Ethiopia Observatory (TEO)

ስብሃት ነጋንም ኣጓጉል አደረግሽዉ አይደል! ሰዉ ነንና ይህን ፎቶ ያየ ሁሉ ሠቅጠጥ ይላል!

ስብሃት ነጋ ሌላ ሰው ቢሆን ‘አይ ምሥኪን’ ብዬ ውስጤ ትንሽ መራራት ሊሰማኝ ይችል ነበር! ነገር ግን ቀበጦቹ/ባለጌዎቹ ሕወሃቶች ኢትዮጵያን ልታከናንቡ ያዘጋጃችሁላትን ውርደት በዚህ በሚታየው መልክ ራሳችሁ ተላበሳችሁት!

የኢትዮጵያ አምላክ እግዚአብሔር ክብሩ ይስፋ! 

ምርኮኛዉ ስብሃት አዲስ አበባ ደርሶ ወደ ‘መጨረሻ’ ማረፊያው ሲወስድ! (Picture credit: Fana)

የሕወሃቱ ስብሃት ነጋ! የክፋትህ መጠን~~አነተም ጓደኞችህም~~በጠቅላላው ሁላችሁም የተጠናወታችሁ መጥፎነት፣ ሌላው ቀርቶ በአሁኑ ሰዓት ሕዝባችን ደግነቱን እንዲነፍጋችሁ አድርጓችኋል! ዛሬ ስብሃት ነጋ በወከላችሁ ሃፍረትና አመድ መሰል ሁኔታውም የኢትዮጵያ ሕዝብ ፊቱን ቢያዞር አልገረምም!

የሚገርመው ስታንጓጥጠው የኖርከው የኢትዮጵያ ሕዝብ ፊት ዛሬ በአንድ እግርህ ብቻ ካልሲ አድርገህ፡ እውነተኛውን ማንነትህን በሚገልፅ መልክ መቅረብህ፣ ትላንት አንተ የነበርክበት ቦታ ዛሬ እንዳንተው ሁለት እጆቻቸውን ኪሶቻችው ውስጥ ሰንቅረው—’አለኛም ሰው የለም ባዮቹን— ‘ከኔ ሁኔታ በጊዜ ትምህርት ውሰዱ!’ በላቸው! ‘አሁን የኔ ለፈጸምኩት ግፍ፡ ጥጋብና ወስላታነት የምከፍለው ዕዳ ነው!’ በላቸዉ!

በዚህ እርጅና ባዳከመው ዕድሜ ተከብረህ መኖር ሲገባህ፣ ያላጣኸውን ስታሳድድ፣ ሁሉንም አጣኸዉ! ለዓመታት ያንተና የጭፍሮችህ ‘መሬት አልበቃ አለችን’፡ ሃገራችንን ብዙ ጎድቷል! ብዙ ወገኖቻችን ሕይወቶቻቸውን አጥተዋል!

የኢትዮጵያ አምላክ ግን ኢትዮጵያን እንደማይጥላት አሳይቷል! የትግራይ ሕዝብስ በምን ዕዳዉ?

ኢትዮጵያ ይህ በሽታ ከሥሩ እንዲነቀል ትሻለች!

እኔም ጆሮዬን አቁሜ የቀሪዎቹን ወንበዴዎች ፍፃሜ ጠብቃለሁ!

የኢትዮጵያ መከላካያ ሠራዊት በዳዮቿን ለመቅጣት በቀላሉ ሰው ከማይደርስበት ድረስ ወርዳችሁ—ፊቱ ሳይላላጥ፡ የቡጢ ምልክት ሳይኖርበት፡ ሳይሠበር፡ ሳይገረፍና ሳይጎሳቆል መምሰል የሚገባውን አስመስላችሁ በማቅረባችሁ—በምወዳትና በምኮራባት ብቸኛ ሃገሬ ስም ፍቅሬንና ከበሬታዬን እገልጽላችኋለሁ!

ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር!

WHO-DG accused of abusing his post as ‘TPLF diplomat’, discloses centenarian Anadolu News Agency

17 Nov

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

(Addis Abeba, Ethiopia, Anadolu) World Health Organization (WHO) Director-General Tedros Adhanom has been “fully engaged in soliciting diplomatic and military support” for the Tigray People’s Liberation Front (TPLF) in many parts of the world, a top official said Monday.

Tedros, who has been serving in his position at the WHO since 2017, was a member of the TPLF’s powerful Executive Committee. He was also Ethiopia’s health minister from 2005 to 2012 and foreign affairs minister from 2012 to 2016.

The official, who was not allowed to publicly discuss the matter, told Anadolu Agency on the condition of anonymity that the Ethiopian government had been well aware of Tedros’s activities since the beginning of the National Defense Force’s law enforcement operation against the TPLF, which is entrenched in the northern Tigray region.

“Tedros had been lobbying the UN agencies to exert pressure on the Ethiopian government to unconditionally stop its military action against the TPLF,” he noted. “He was relentlessly demonizing us.”

The official added that Tedros had also been soliciting Egyptian military support for the TPLF.

“To ally with Egypt, which had been bent on destabilizing Ethiopia for decades and aborting construction of the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD), is tantamount to treason,” he said.

According to the official, who attended many high-profile government briefings on the matter, Tedros was also active in eastern Africa.

“He repeatedly called top officials of many neighboring nations and pressured them to provide military and diplomatic support to the TPLF,” he noted, adding those countries informed the Ethiopian government.

“Those countries, which we cannot name, told us they declined Tedros’s requests, saying the conflict was an internal Ethiopian affair and they stand with us,” he said.

The official said from what they have gathered, Tedros was serving as a “full-time diplomat of the TPLF, breaching the duties of the director-general of the WHO.”

“We are readying a protest note to the WHO and other relevant bodies,” the official added.​​​​​​​

Ethiopia has launched what it describes as a law enforcement operation in Tigray after forces of the TPLF attacked the northern command of the federal army stationed across the Tigray region, killing soldiers and looting military assets.

The TPLF dominated political life in Ethiopia for more than three decades before current Prime Minister Abiy Ahmed, who hails from the Oromo ethnic group, came to power in 2018.

The Oromo is the largest ethnic tribe in Ethiopia, representing around 34.9% of the country’s population of 114.9 million, while the Tigray account for only 7.3%.

NB: Bold face added.

Related from Anadolu:

Ethiopia’s Tigray war has potential to escalate: Experts

After resisting public pressure for more than two-and-half years, Ethiopian Prime Minister Abiy Ahmed finally launched a full-scale military operation against Tigray People’s Liberation Front (TPLF), ruling the northernmost Tigray region.

Ethiopian officials said the TPLF crossed a red line on Nov. 3, when it allegedly organized a multi-pronged attack on the Ethiopian military’s Northern Command. Abiy described the attack as treason, vowing that it will never be forgotten…

Mekelle opens first engine factory, marking Tigray’s strategic industrialization. Should Tigray’s progress come at TPLF’s systematic deprivation of rest of Ethiopia?

29 May

 
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
by Addis Fortune
 
The factory lies on a 30ha plot of land and was erected with 350 million Birr

The first engine manufacturing plant in the country is set to be operational in Mekelle, Tigray Regional State, with a 350 million Br investment from the local military base corporation.
Continue reading

TPLF’s New “Agaiazian” Agenda is The Old and Worn-out “Tigrai-Tigrign”

28 Mar

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
by Abel Kebedom, Madote, January 2017

Musician Freselam Mussie holding the TPLF flag in Tigray, Ethiopia. Freselam is a victim of TPLF’s new Agaiazian brainwashing agenda (Madote).

If you believe the Tigrai Peoples Liberation Front (TPLF) will stop surprising you, even for one minute, then you are wrong. Recently, the TPLF that deported more than 70,000 Eritreans because the color of their eyes was different, woke up from its deep sleep to find out that in fact the people of Ethiopia and Eritrea were related. To be specific, it believes the Tigrigna Speaking Eritreans are related to the Tigrigna Speaking Tigreans because they come from common ancestors called “Agaiazians”. Yes, from deep of it heart TPLF believes there are common threats to the newly named and TPLF baptized “Agaiazians. TPLF wants us to believe that the common threats are the Oromo’s, the Amhara’s and off course the Moslems and it is important for the “Agaiazians” to come together and fight their enemies.
Continue reading

የሕወሓት የ40 ዓመታት ትግራይን ከአገርዋ የመለየት ውጥን መሆኑ ነው…

18 Feb

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
በጋዜጠኛ ፍቃዱ በርታ
 
የዛሬ ሁለት ዓመት የካቲት 2007 ዓ/ም፣ አራት ኪሎ ከሚገኙት ካፌዎች በአንዱ በቀጠሮ ከተገናኘን ከአንድ ወጃጄ ጋር ማኪያቶ ይዘን ወግ ጀምረናል፡፡የመገናኘታችን መንስሄ የህወሐት 40ኛ ዓመት የምስረታ በዓልን ሰበብ ሆኖን፤ የድርጅቱን ታሪክ በሰፊው የሚዳስስ ተከታታይ ጽሑፍ በምሰራበት ፍቱን መጽሔት ላይ ለመሰራት በወጣነው ዕቅድ መሰረት፣ ከመሸጫ መደብሮች ያጠናቸውን ስለህወሓት የሚያወሱ መጽሐፍትን ከወዳጆቻችንን እየተዋስን በማሰባሰብ ላይ ስለነበር ከዚህ ወዳጄ ጋር የተገናኘነው ያገኘልኝን መጽሐፍ ሊሰጠኝ ነበር ፡፡በተጋጋለው የሃሳብ ልውውጣችን ጣልቃ፤የህወሓት 40ኛ ዓመት አስመልክቶ መቀሌ ላይ ሰለተካሔደው የአከባበር ስነስርአት ጉዳይ አንስተን ወግ ጀመርን፤
Continue reading

ትግራይ በአዲገዛኢ ቋሚ ኤክስፖ ሰበብ ሕወሃት ከሌሎች የኢትዮጵያ ክልሎች የታሪካዊ ቅርሶች ዘረፋ በትዕዛዝ ጀምሯል!

28 Dec

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
ሂሩት ኃይሉ ገጽ የተዋስነው
 

/hiruthailu

/hiruthailu

Hirut Hailu (FB picture)

Hirut Hailu (FB picture)

“ሂሩት ኃይሉ እባላለሁ ። ሰሞኑን የትግራይ ክልል መንግስት ለብአዴን ተላላኪዎቹ በጻፈው ደብዳቤ ላይ በአማራ ክልል ውስጥ የሚገኙ ታሪካዊ ቅርሶች በሙሉ ተሰብስብሰው ወደ ትግራይ እንዲላኩለት አዝዟል። ከዚህ በፊት በርካታ የአማራ ሕዝብ ታሪካዊ ቅርሶች መዘረፋቸውና ማንም ተጠያቂ ሳይኖረው መቅረቱ ይታወሳል። አሁንም በብአዴን በኩል ሊሰበሰብ የታሰበው ታሪካዊ ቅርሶቻችን ወደ ትግራይ የመላክ ዘመቻ የአማራውን ሕዝብ መብት የሚጋፋ በመሆኑ እነዚህ ቅርሶች ከነባር ቦታቸው መነሳት እንደሌለባቸው አምናለሁ ። ስለሆነም ይሄንን ሕገ ወጥ የቅርስ ዘረፋ በጽኑ እቃወማለሁ ። የአማራ ሕዝብ መብት ይከበር ። ቅርሶቻችን ይከበሩ!!!”
 
Continue reading

‘ኢትዮጵያ በድርቅ ምክንያት ከሚከሠት አደጋ ነፃ መሆን አልቻለችም’ – ምትኩ ካሣ

29 Nov

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
 


 

ወልቃይት ላለፉት ሺህ ዓመታት በትግራይ ሥር ተዳድራ አታውቅም – የታሪክ ማስረጃዎች

2 Aug

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
ተጻፈ በዘአዲስ
 

የኢትዮጵያ መንግስት (ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ) አዲስ አበባን ከተቆጣጠረ በኋላ ከወሰዳቸው ዓብይ ኩነታት አንዱ፤ የሀገሪቱን የፖለቲካን የአስተዳደር ካርታን መቀየሩ እንደሆነ ይታወቃል። የኢትዮጵያ ክፍላተ ሀገራት ካርታ እ.ኤ.አ. በ1994 ቢቀየርም፤ አዲሱ ካርታ ብዙ የማንነት ጥያቄዎችን አስነስቷል። ይህ የዳግም መካለል ጥያቄ ከሚነሳባቸው ቦታዎች ውስጥ ወልቃይት አንዱ ነው።

እንዲህ አይነት የማንነትና የመካለል ጥያቄ ሲቀርብ ዋና መፍትሄ የሚሆኑት የታሪክ ሰነዶች ናቸው። የታሪክ ሰነዶች ስለ ወልቃይት ግን ምን ይላሉ? ላለፉት ብዙ መቶ ዓመታት የተጻፉ የታሪክ ሰነዶች ምን እንደሚሉ እንመርምር።
Continue reading

%d bloggers like this: