Tag Archives: TPLF companies

የውጪ ምንዛሪ በማሸሽ የተጠረጠሩ 240 ኩባንያዎች ዝርዝር ተዘጋጀ! ዐቢይ ሊስቱ ላይ ሊቀመጥ? በሃገሪቱ ሕግ መሠረት ተጠያቂ ሊያደርጋቸው?

26 Feb

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

በዚህ ድርጊት ውስጥ የ240 አስመጪና ላኪዎች ዝርዝር የተካተተ ሲሆን ዋርካ ትሬዲንግ የተባለ ሰሊጥ ላኪ ኩባንያ ፣ አብዱል ሰመድ ቡና ላኪ ምርቶችን በላኩ ቁጥር በትንሹ ከአንድ ሚሊዮን ዶላር በላይ ሀገር ውስጥ የማያመጡ መሆናቸው ታውቋል።

በመስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ፣ መሰቦ ቢውልዲንግ ማቴሪያል ፣ አስገዶም አብርሃና ኤዜድ ፒኤልሲ እንዲሁም ጎላጎል ትሬዲንግ ብረትን ጨምሮ የተለያዩ ምርቶችን በተለያየ ጊዜ ለማምጣት ምንዛሬ ተፈቅዶላቸው ነገር ግን ምርቶቹ መምጣታቸው ሳይረጋገጥ እንደገና የውጭ ምንዛሬ ተጠቃሚ ሆነዋል።

አይካ አዲስና ኢቱር የተባሉት የጨርቃጨርቅ ኩባንያዎች ደግሞ ጥሬ እቃ ለማምጣትና ምርት ሲልኩም ምንዛሬ ማስቀረታቸው በዝርዝሩ ላይ ተጠቅሷል። ሆኖም ሁሉም ኩባንያዎች ለዚህ ተግባራቸው ተመጣጣኝ ርምጃ አልተወሰደባቸወም። 

ዋዜማ ራዲዮ- ባለፉት ዓመታት ለገቢና ለወጪ ንግድ አገልግሎት በሚሊየን የሚቆጠር ዶላር ሲወሰዱ የነበሩና ተመጣጣኝ ምርት ወደ ሀገር ቤት ያላመጡ እንዲሁም ከፍተኛ ተፈላጊነት ያላቸውን ምርቶች ወደ ውጪ ልከው ገንዘቡን ወደ ሀገርቤት ያልመለሱ 240 ድርጅቶች ዝርዝር መዘጋጀቱን ከብሔራዊ ባንክ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

በኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሬ አስተዳደር ህግ መሰረት የትኛውም አስመጪ ከየትኛውም ንግድ ባንኮች በተፈቀደለት የውጭ ምንዛሬ ተመጣጣኝ ምርትን ካላስገባ ሌሎች ተጠያቂነቶች እንዳሉበት ሆነው ላስወጣው የውጭ ምንዛሬ ተመጣጣኝ ምርት ካላስገባ በድጋሚ ምንም አይነት ምንዛሬ አይፈቀድለትም ፣ ምርትም መላክም አይችልም። ብሄራዊ ባንክም እንዲህ አይነት ችግር የተገኘባቸው ነጋዴዎች ምንዛሬን ከየትኛውም ባንክ እንዳያገኙ የማድረግ ስልጣን አለው።

ዋዜማ ራዲዮ ያገኘችው መረጃ እንደሚያሳየው ግን ይህን አሰራር በጣሰ መልኩ በርካታ ነጋዴዎች እንደልብ የውጭ ምንዛሬ ሲፈቀድላቸው ነበር። ባለፉት አስራ አራት ዓመታት በርካታ አስመጪዎች የተለያዩ ምርቶችን እንዲያስመጡ ከተለያዩ ባንኮች የውጭ ምንዛሬ ተፈቅዶላቸው ነገር ግን ምርቱን ሳያስመጡ እንዲሁም ምርት ልከው ተመጣጣኝ የውጭ ምንዛሬን ሀገር ውስጥ ሳያስገቡ በመንግስት በተደረገ ጫና ከብሄራዊ ባንክ እገዳቸው ተነስቶላቸው ተጨማሪ ምንዛሪ መውሰዳቸውን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

ከባለስልጣናት ጋር በነበራቸው የጥቅም ትስስር እና የልማት ፕሮጀክቶችን ከለላ በማድረግ እንዲሁም በሀገሪቱ በአቅርቦት ላይ የሚፈጠሩ ችግሮችን ለመፍታት በሚደረግ ጥረት የመፍትሄ አካል ሆነው በመቅረብ ከባንኮች ያለገደብ ምንዛሪ ሲወስዱ የነበሩ ድርጅቶች በርካታ ናቸው።እነዚህን ድርጅቶች ተጠያቂ ለማድረግ በተሞከረባቸው ጊዜያት በአድማ የሸቀጥ እጥረት እንዲፈጠር በማድረግ ፖለቲከኞችን ከለላ በማድረግ የፋይናንስ ተቋማት ተገቢውን እርምጃ እንዳይቀስ ሲያደርጉ እንደነበረም ስለ ጥናቱ ከሚያውቁ ባለሙያዎች ነግረውናል።

በዚህ ድርጊት ውስጥ የ240 አስመጪና ላኪዎች ዝርዝር የተካተተ ሲሆን ዋርካ ትሬዲንግ የተባለ ሰሊጥ ላኪ ኩባንያ ፣ አብዱል ሰመድ ቡና ላኪ ምርቶችን በላኩ ቁጥር በትንሹ ከአንድ ሚሊዮን ዶላር በላይ ሀገር ውስጥ የማያመጡ መሆናቸው ታውቋል።

በመስፍን ኢንዱስትሪያል ኢንጂነሪንግ ፣ መሰቦ ቢልዲንግ ማቴሪያል ፣ አስገዶም አብርሃና ኤዜድ ፒኤልሲ እንዲሁም ጎላጎል ትሬዲንግ ብረትን ጨምሮ የተለያዩ ምርቶችን በተለያየ ጊዜ ለማምጣት ምንዛሬ ተፈቅዶላቸው ነገር ግን ምርቶቹ መምጣታቸው ሳይረጋገጥ እንደገና የውጭ ምንዛሬ ተጠቃሚ ሆነዋል።

አይካ አዲስና ኢቱር የተባሉት የጨርቃጨርቅ ኩባንያዎች ደግሞ ጥሬ እቃ ለማምጣትና ምርት ሲልኩም ምንዛሬ ማስቀረታቸው በዝርዝሩ ላይ ተጠቅሷል። ሆኖም ሁሉም ኩባንያዎች ለዚህ ተግባራቸው ተመጣጣኝ ርምጃ አልተወሰደባቸወም።

እጅግ ጥቂት ድርጅቶች በኣአስገዳጅ ሁኔታና በመንግስት ፖሊሲ ግትርነት ሳቢያ የወሰዱትን ያህል ምንዛሪ ወይም ሸቀጥ ያላቀረቡ እንዳሉም በዝርዝሩ ተመልክቷል።

መንግስት ይህን ዝርዝር ይዞ ሊወስድ ስለፈለገው እርምጃ የሚታወቅ ነገር የለም።

ኢትዮጵያ ባለፉት አመታት እስከ አስራ አንድ ቢሊየን ዶላር ህጋዊ ባልሆነ መልኩ ከሀገር ወጥቶ እንዲሸሽ የተደረገባት ሀገር መሆኗን አለማቀፍ የፋይናንስ ወንጀሎች የጥናት ይገልፃል

 

/ዋዜማ ራዲዮ

 

 

Tax fraud by foreign companies in Ethiopia significantly increases: – “ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ!”

7 Sep

Editor’s Note:

Members of the TPLF regime are the first to steal from Ethiopians. Recently a TPLF member was caught at London airport with suitcase full of £5 million pounds and gold. He is expected to face the music in a British court, although Her Majesty’s Government has been rumored to be closing its eyes, when it comes to cash loads from Africa, as The Independent reported in 2009.

Continue reading

$11.4ቢ በጀት እንደጸደቀ ተጨማሪ $1.2ቢ ጄኔራል ሣሞራ ለመሣሪያ ግዥ መጠየቃቸው ‘ሕዝቡን አስፈቅደው’ ኤርትራን ለመቅጣት ወይስ ዜጎችን? ለዛውም ጦሩ በ24 ዓመታት በጀቶቹ ምን እንደገነባ ሳይነግሩን ይህ ገንዝብ መነሻ ነው አሉ! (ክፍል 3)

24 Jul

በከፍያለው ገብረመድኅን – The Ethiopia Observatory (TEO)

ክፍል ሶስት
 

መንደርደሪያ: የሥጋት ጊዜና በቅጽበት በውጥረት ወቅት ወደ ጦርነት በጀትነት የተለወጠው በጀት

የ’መንግሥት’ በጀት ላይ ይህንን ውይይት ስንጀምር (ክፍል 1) እና (ክፍል 2)፡ በሕወሃት ላይ እንዳሁኑ ዐይነት የጦርነት ከፍተኛ ሥጋት አላንዣበበም ነበር – ምንም እንኳ በዛ ያሉ መሣሪያ ያነገቡ ኃይሎች ሃገሪቱ ውስጥ መኖራቸው ቢታወቅም። ይህንን ውይይት ለመጀመር ምክንያት የሆኑኝ ሁለት ነበሩ። አንደኛው ከፍተኛ የሆነው የ$11.4 ቢሊዮን በጅት መዘጋጀቱና መጸደቁ ሲሆን፣ ሁለተኛው ደግሞ ከብዛቱ አንጻር፡ ይህ ገንዘብ ለኢትዮጵያ ልማትና ዕድገት ከመዋሉ ይልቅ፡ እንደ ወትሮው ለሕወሃት ድርጅትች ሲሣይ መሆኑ፣ መመዝበሩ አሳስቦኝና አስቆጥቶኝ ነበር/ነውም።

አሁን ደግሞ፡ በሕወሃት የጦር ኃይሎችና የሕወሃት መመዝበሪያ የሆኑት የኤኮኖሚ ድርጅቶች ከግጭቱ ዒላማዎች መካከል መሆናቸው፣ እንዲሁም በእነዚህ ሁኔታዎች በጀቱ ወደ ጦርነት በጀት መለወጡ፡ የውይይታችንን ሂደት ቀያይሮታል። መረጃ ማግኘቱ አስቸጋሪ ቢሆንም፡ በተቻለ መጠን፡ በምናውቃቸውና በሚገኙት መለኪያነት በበጀቱ ላይ ውይይቱን እንቀጥላለን – ውይይቱ፥ የጦርነቱ ዓላማና በዚሁ የታሸው አየር አካል ናቸውና።

    አዲሱ የሲቪል በጀት ወደ ጦርነት በጀት መቀየሩና ኢትዮጵያን ከዘረኛ አገዛዝ ለማላቀቅ የሚነፍሰው የጦርነት አየር የዛሬይቷን ኢትዮጵያ ለሕወሃት የትናትናዋ የማድረጉ ሥጋት እያየለ ይመስላል!
    ሕወሃት በኢትዮጵያ የፈጠረው የሕግና መዋቅራዊ ምደረ በዳነት በሁሉም ረገድ ያስከተላቸው ጠንቆችን የሚቀለብስ ሁኔታ እንዲፈጠር ግፊቱ እየተጠናከረ ነው!
    አርበኞች ግንቦት 7 ጦርነት ካወጀበት ዕለት ጀምሮ የሃገራችን አንድ ቁጥር መወያያ ይኸው ብቻ ሆኖአል! ዶ/ር ብርሃኑ ነጋ አሥመራ መውረዱ ከተነገረ ጀምሮ በሕወሃት ዙሪያ ምጽዓት እየተጠበቀ ሲሆን፣ ኢትዮጵያውያኖች ነገን በላቀ ተስፋ መጠበቅን “ሀ” ማለት ጀምረዋል!

Continue reading

Despite EFFORT & the rural & urban lands grab, TPLF now says it’s all about “fast, equitable & green economic growth”: Whose growth anyways?

4 Jul

Editor’s Note:

    Ethiopia is going down, notwithstanding the hoopla of investors. Otherwise why would the youth flock out of the country, even to face deaths in foreign lands, instead of the humiliation of becoming second class citizens in their country under the ethnicist regime. Recall what has happened to those who were slain by ISIL in Libya, burnt alive in South Africa, Yemen, and elsewhere. The TPLF regime, which masquerades as ‘government’ was mocking at them with mock phone numbers, when they were pleading for help in their distress!
    Continue reading

TPLF’s Almeda, H&M Ethiopia supplier, to boost revenue thru factory upgrades & training

25 Jun

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
by William Davison, Bloomberg

Ethiopia’s Almeda Textiles, which sells clothes to Swedish fashion chain Hennes & Mauritz AB, plans to increase revenue by 50 percent to $30 million a year by 2018 by upgrading factory equipment and training staff.
Continue reading

CEO Azeb Mesfin delivers EFFORT’s annual report: 47,000 jobs created in 2014 – What is the Dedebit lament for about Tigray lagging behind the rest of Ethiopia?

1 Jan

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

Addis Ababa, 31 December 2014 (WIC) – Established in August 1995, Endowment Fund For the Rehabilitation of Tigray (EFFORT) has so far created jobs for 47,000 people on permanent and temporary basis.
Continue reading

GMO’s road into Ethiopia already paved long ago, now follows the enabling law, despite opposition

27 Oct

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
by Yonas Abiye, The Reporter

A Biosafety Proclamation amendment, which seeks to lessen the restriction on the contentious issue of importation of Genetically Modified Organisms (GMOs), was tabled before parliament on Thursday, angering environmentalists.
Continue reading

Ethiopia banks on seeds to boost food security, says Reuters: What seeds? Why ruling party in seeds & other input business? Land issues?

30 Sep

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

Reuters’ story: Ethiopia banks on seeds to boost food security

Ethiopia has introduced a programme to improve food security that combines scientific knowledge with local know how, as new community-based seed banks and training centres try to help farmers meet their basic needs and increase agricultural output.
Continue reading

%d bloggers like this: