Tag Archives: TPLF divide and rule

“በድንበር ምክንያት ክልሎችን እያጋጨ ያለው የእኛው አመራር ነው!” ዘወትር በራሳቸው ላይ መስካሪው ጠ/ሚ ከማምታት ውጭ ኃላፊነት መሸከም አቃታቸው አይደል?

2 Apr

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
በሪፖርተር
 
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ የ2009 ዓ.ም. የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸማቸውን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሐሙስ መጋቢት 7 ቀን 2009 ዓ.ም. ካቀረቡ በኋላ ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች ምላሽ ሰጥተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በፓርላማው ያደረጉትን ቆይታ የተከታተለው ዮሐንስ አንበርብር በፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ የሰጡትን ማብራሪያ እንደሚከተለው አሰናድቶታል፡፡

ጥያቄ፡- በአገሪቱ አንዳንድ አካባቢዎች ማለትም በኦሮሚያና በኢትዮጵያ ሶማሌ፣ በኦሮሚና በቤንሻንጉል ጉሙዝ፣ በአማራና በትግራይ ክልሎች አዋሳኝ ደንበሮች ጋር በተገናኘ ያልተመለሱና ለረዥም ዓመታት የሚንከባለሉ የሕዝብ ጥያቄዎች ለግጭት እየዳረጉ ይገኛሉ፡፡ ክልሎቹ ተቀራርበው ችግሮቹን ለመፍታት ሲሞክሩ አይታይም፡፡ የፌዴራል መንግሥት እነዚህን ችግሮች እስከ መቼ ነው የሚያስታምመው?
Continue reading

%d bloggers like this: