Tag Archives: TPLF nepotism

የልማት ባንክ የተበላሸ ብድር መጠን ከ25 በመቶ በላይ መድረሱ ታወቀ

9 Aug

የአዘጋጁ አስተያየት:-

  “የልማት ባንክ የተበላሸ ብድር፣ ከጠቅላላው ብድርና ቅድሚያ ክፍያ አንፃር ወደ 9.2 በመቶ ለማውረድ ቢያቅድም ወደ 25 በመቶ አሻቅቧል”!
  ይላሉ የመንግሥት የፋይናንስ ድርጅቶች ኤጀንሲ ኃላፊ።

  በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ውስጥ ለኢትዮጵያ ዝሕብ የማይነገረው ነገር ግን ኪሣራው በልማት ባንኲ ላይ የደረሰው የሕወሃት ሰዎች ገንዘቡን እየዛቁ ለሕወሃት ሰዎች በጋምቤላ እርሻ ማስፋፋት ስም ውጭ ሃገር እንዲዝናኑበትና አንዳንዶቹም ቤት ስለሠሩበት መሆኑ ነው።

  ለምንድነው ሕውሃት ይህንን ዘረፋውን በሚሥጢር የያዘው? በዘሩ ስም የተደረገ ዘረፋ በመሆኑ ነው! ዕዳውን የኢትዮጵያ ሕዝብ በግብርና በሌሎች መልክ እየከፈለ ነው!

  የባንኩን መክሠር (25% non-performring loans – NPL) በሌሎች ምክንያቶች ለመሸፋፈን መሞከር፣ ነገ ተመልሶ እዚያው መዘፈቁ ስለማይቀር ዘረፋውን ለማስቀጠል የሚደረግ ጨካኝ የሃገር ሃብት ምዝበራ ዘዴ ነው!

  ይህ በሃገር ጠላቶች የሚፈጸመው ብልግና እስከመቼ ነው የሚቀጥለው?

============
 
Continue reading

የኦሮሞ የዜና ጣቢያ እንደዘገበው፣ ጸረ-ወያኔ ኢትዮጵያውያን አካባቢዎችን የመቆጣጠር እርምጃዎች እየወሰዱ ነው!

5 Oct

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

ጥቅምት 2/2016 በማን አለብኝነት ሕወሃት ከ700 በላይ ለሚሆኑ ዜጎች ጥፋት ምክንያት መሆኑ ምን ጊዜም አይዘነጋም። ይህም የሕወሃቶች አረመኔያዊ ተግባር፡ ሃገሪቱን ከዳር እስከዳር አስቆጥቷል።

ከዚህ በፊት ባልታየ ሁኔታ ከተለያዩ ብሄረስቦች የተውጣጡ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በየሥፍራው አጋዚንና አዛዦቻቸውን እንዲሁም የጸረ-ሕዝቡን የሕወሃትን ፖለቲካ በማውገዝ ላይ ናቸው።
Continue reading

The 31st Rio Olympiad: Robel The Whale & The Good Doctor Adhanom

25 Aug

Editor’s Note:

  In the wake of Feyisa Lelisa’s thumbs down to the TPLF at the Rio Olympiad and joining the struggle of the Ethiopian people for freedom and democracy, we hear a story that the Ethiopian Ministry of Foreign Affairs, headed by Dr. Tedros Adhanom, had sent two messages to the head of Ethiopian delegation at Rio. The content is about the rest of the athletes condemning the famous parting athlete. The logic is that this would protect the regime’s image.
  Continue reading

Hawassa Industrial Park:                 Names of local industrialists constantly changing & often secret

21 Jul

By Keffyalew Gebremedhin, The Ethiopia Observatory (TEO)
 

The Reporter‘s Open for Business of July 16, 2016 does not disguise its ecstasy, when discussing the newly-inaugurated Hawassa Industrial Park (HIP). The main take from the article is the indication, “The park is also open for Ethiopians and so far some six local companies have been confirmed to have leased sheds inside the park while the government is in talks with more than 20 local companies.”
Continue reading

አፋርና ሶማሌ ክልሎች ለግብርና ኢንቨስትመንት ሰፋፊ መሬቶችን ለማዕከላዊ መንግሥት እንዲያሰረክቡ ተወሰነ!

25 Jul

የአዘጋጁ አስተያየት፡

  ይህ አስፈላጊው የሕግና መዋቅራዊ ሁኔታ ሳይኖር፡ መሬት ያላግባብ ከሕዝብ እየተሰባሰበ (እየተፈናቀለ) የሚፈጸመው በእውነትም ለሃገራችን ልማትና ዕድገት ቢሆን ኖር፥ ሁሉም ኢትዮጵያዊ በተደሰተ ነበር። ነገር ግን በሌሎቹ የኢትዮጵያ ክፍሎች እስከዛሬ እንዳየነው ከሆነ፡ ቀዳሚ ተጠቅሚዎቹ የሕወሃት ባለሥልጣናት፡ ቅጥረኞቻቸው፡ የእነርሱ ልጆች፣ ጓደኞቻቸው ናቸው። ከዚያ ካለፈም፡ ዞር ብለው በራሱ በሕወሃት አስተዳደር የሚስቁበት ባዕዳን ናቸው የኢትዮጵያን መሬት ተጠቃሚ የሆኑበት።
  Continue reading

በኦባንግ ሜቶ ለሕወሃት የተላከ ግልጽ ደብዳቤ: “ጊዜ መልኩን ሳይቀይር አሁን ባላችሁ ዕድል ተጠቀሙ!”

27 Sep

Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)

“አባይ ወልዱ፣ የህወሃት ሉቀመንበር
መቀላ፤ ትግራይ
አቶ አባይና መላው የህወሃት ማዕከሊዊ ኮሚቴ አባሊት፤

ይህንን ደብዲቤ የምጽፍላችሁ ከተለያዩ ኢትዮጵያውያን በተውጣጣው የማኅበራዊ ፍትሕ እንቅስቃሴ ከሚመራው በአዱሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ (አኢጋን) ስም ቢሆንም በተለይ ግን ሁላችንም የኢትዮጵያ ሌጆች እንደመሆናችን እኔም እንደ አንዴ ኢትዮጵያዊ ቤተሰብ አባል የላኩላችሁ ደብዲቤ መሆኑን እንዴታውቁልኝ እወዳለሁ። በአንድ ቤተሰብ ውስጥ አለመግባባት ሲከሰት ሁኔታውን ማብረዴና ወደ መልካም ማምጣት የቤተሰቡ አባላትና ስቤተሰቡ በጥልቀት የሚያስቡ ሽማግላዎች ዋንኛ ተግባር ነው። ታዱያ እኛም አንደ አገርና አንድ ተስፋ በፊታችን ያለ እንደመሆኑ በመካከላችን ያለውን ችግርና ግጭት በእውነትና በታማኝነት ልንነጋገር ይገባል ብዬ ከማመን ነው ይህንን የምጽፍላችሁ።
Continue reading

%d bloggers like this: