Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
(ኢሳት ዲሲ–ታሕሳስ 11/2010) የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ የሱዳን ጦር የሀገራችንን ድንበር በመጣስ በቅርቡ የፈጸመው ወረራ አለም አቀፍ ሕግን የሚጻረር ነው ሲል ለፕሬዝዳንት አልበሽር በጻፈው ደብዳቤ አሳሰበ።
የሱዳን ጦር የኢትዮጵያን ድንበር በአስቸኳይ ለቆ እንዲወጣም ኮሚቴው ጥሪ አቅርቧል።
የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ ለሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር አልበሽር ይህን መሰል ደብዳቤ ሲጽፍ የመጀመሪያው አይደለም።
Continue reading