Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ዳይሬክተር አቶ ጃዋር መሐመድን ስለ መገናኛ ብዙሃን ሚናና፤ የሚመራው የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ(ኦ.ኤም.ኤን) ስለሚያከናውነው ሥራ ጠይቀነዋል —ቪኦኤ!
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
ዋሽንግተን ዲሲ (ቪኦኤ) በቅርቡ ወደ ሀገር ውስጥ የገባው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሰራዊት ትጥቁን መፍታተ እንዳለበት የኢትዮጵያ መንግሥት አሳሰበ።
ኦነግ በበኩሉ በዚህ መግለጫ ሰላም የሚያመጣ አይደለም ሲል እንደማይስማማ አስታውቋል። ማምሻውን መግለጫ የሰጡት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ በበኩላቸው “ኦነግ ትጥቅ አልፈታም ይላል ብዬ አላስብም ፤ እናነጋግራቸዋለን” ብለዋል።
ተዛማጅ፡
Posted by The Ethiopia Observatory (TEO)
በሰብዓዊ መብቶች ጉባዔ
በኢትዮጵያ ህገ-መንግሥት መሠረት የማንነት ጥያቄ በሚያነሡ ዜጎች ላይ የሚፈፀም ግድያ፣ህገወጥ እስራት፣አፍኖ መሠወር፣መፈናቀልና፣ንብረት መንጠቅ በአስቸኳይ ይቁም ሲል የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ ጥሪ አቀረበ።
ሰመጉ በ141ኛ ልዩ መግለጫው የወልቃይት፣የቅማንት እና የቁጫ እና የኮንቶማ ማህበረሰቦች ያነሱትን የማህበረሰብ ጥያቄ ተከትሎ ከ56 ያላነሱ ሰዎች መገደላቸውን አስታወቀ። በመቶ ሚሊዮኖች ብር የሚገመት ንብረት እንደወደመም ገለፀ። ሌሎች የተለያዩ ጉዳቶች በዜጎች ላይ መፈፀማቸውንም ይፋ አድርጓል።
ቀድሞ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ በመባል የሚታወቀ አሁን የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ በሚል ስያሜ የሚታወቀው ለሰብዓዊ መብቶች ተከራካሪ ድርጅት ዛሬ ባወጣው 141 ኛ ልዩ መግለጫው አራት ማህበረሰቦች ባነሱት የማንነት ጥያቄ በተከተለው የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ላይ አተኩሯል።
ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
በከፍያለው ገብረመድኅን – The Ethiopia Observatory (TEO)
የጠቅላይ ሚኒስትር ተብዬውን የፓርቲውን ሊቀመንበር ንግግር በአፋጣኝ ዘሎ የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ተባባሪ ፕሮፌሰር ሠይፈ ኃይሉን ማዳመጡ አዳሽ ቢሆንም፡ በሌላ ቅደም ተከትል ከተደረገ ግን አደጋው እጅግ ከፍተኛ ነው – ወደማጡ መሄዱ የሚያስከትለውን ችግር ዐይነት!
Continue reading